Amharic አዲሱ የሶማልያ ጠቅላይ ሚንስትር DW Amharic Oct 8, 2012 No Comments Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ከትናንት በስቲያ አብዲ ፋራህ ሺርዶን በሶማሊያ አዲስ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በቅርቡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሆኖ በተመረጡት ሐሰን ሼ መሐመድ የተሾሙት ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኬኒያ ውስጥ ለረዥም ጊዜ በንግድ ዘርፉ ተሰማርተው ሰርተዋል።