ኢፍዴኃግ ከምንም ነገር በላይ የአገርና የሕዝብ ክብር መቅደም አለበት አለ
በየማነ ናግሽ
የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በአንድ ጥላ ሥር ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ፍትሕና ዲሞክራሲ ኃይሎች ግንባር (ኢፍዴኃግ) በወቅታዊና በአገራዊ ጉዳዮች ላይ ከትናንት በስቲያ በጽሕፈት ቤቱ ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል፡፡