ውይይት በዓባይና በተፋሰስ ወንዞች ላይ

በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ውይይት ሰሞኑን በለንደን ብሪታንያ ተካሂዶዋል።