ሕመም ማስታገሻና የራስ ምታት DW Amharic October 9, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship መድሐኒት የሚወሰደዉ ከህመም ለመዳን እንደሚሆን ይታመናል። ተገቢዉን የሃኪም ትዕዛዝ በተከተለ አወሳሰድ ማለት ነዉ። ሰሞኑን ለህመም ማስታገሻነት የሚወሰዱ መድሃኒቶች ለራስ ምታት መነሻ ምክንያት እንደሚሆኑ አንዳንዶቹም ጥንቃቄ እንደሚያስፈልጋቸዉ የሚያሳስቡ መረጃዎች እየወጡ ነዉ።