የዮጋንዳ 50ኛ የነፃነት ዓመት
DW Amharic
Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship
ዮጋንዳ ከብሪታኒያ ቀኝ ግዛት ነፃ የወጣችበትን 50ኛ አመት ዛሬ አያከበረች ነው። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኃላ በሀገሪቷ የዲሞክሪያሲው ጉዳይ ምን ይመስላል?