‹‹የመሬት ሀብት እያለቀ በመሆኑ ኦሮሚያ ድንበር ደርሰናል›› አቶ ዮሐንስ በቀለ፣ የቦሌ ክፍለ ከተማ ዋና ሥራ አስፈጻሚ

የቦሌ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከሚገኙት አሥር ክፍላተ ከተማ በቀዳሚነት ትኩረትን የሚስብ ነው፡፡