የቱኒዝያ የሰብዓዊ ቀውስ ተከላካይ ግብረ ኃይል ምሥረታ ጥያቄ DW Amharic October 7, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የቱኒዝያ ፕሬዚደንት ሞንሴፍ ማርዙኪ በሺዎች የሚቆጠሩ ተስፋ የቆረጡና በትናንሽ ጀልባዎች ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ሞት ላስከተለው የሰብዓዊ ቀውስ መፍትሔ የሚያፈላልግ አንድ ያካባቢ ግብረ ኃይል እንዲቋቋም ጠየቁ።