ማኅበረ ቅዱሳን በውግዘት ስለተለያዩት አባቶች ዕርቅ ጉዳይ የስልክ ውይይት አዘጋጀ
(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 25/2004 ዓ.ም፤
ኦክቶበር 6/2012/ READ IN PDF):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ
ማዕከል የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል በውግዘት የተለያዩት አባቶች በዕርቅ አንድ በሚሆኑበት እና መለያየቱ “በእግዚአብሔር ቸርነት ተወግዶ የቤተ ክርስቲያኒቱ አንድነት
ስለሚጠበቅበት፣ አስተዳደሯ ተጠናክሮ ስለሚቀጥልበት ጉዳይ በቤተ ክርስቲያኒቱ ልጅነት መንፈስ በጋራ መወያየትና
ሐሳብ መለዋወጥ አስፈላጊነቱን በማመን ምዕመናን ሁሉ የሚሳተፉበት የመጀመሪያ ዙር የስልክ ውይይት” ለእሑድ መስከረም ቀን 27 2005 ዓ/ም (October 7 2012) ማዘጋጀቱን አስታወቀ።

የቤተ ክርስቲያን አባቶች፣ መምህራንና ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን የመነሻ ሐሳባቸውንና ጥናታዊ ሥራዎቻቸውን አቅርበው ውይይት ይካሄድባቸዋል ያለው የማኅበሩ መግለጫ በወቅቱ ከሚነሱት ነጥቦች መካከል፦
·
በሰላምና አንድነት ጉባኤው አማካኝነት በአባቶች መካከል ዕርቅ ለመፍጠር የተደረገው ጥረት ስለደረሰበት ደረጃና እየተሠሩ ስላሉት
ሥራዎች፣

የቤተ ክርስቲያንን አንድነት እንዴትና በምን ሁኔታ መመለስ ይቻላል ? ለዕርቀ ሰላሙ እንቅፋት የሆኑ ጉዳዮች ምንድን ናቸው መፍትሔያቸውስ?

የቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተዳደራዊና ተቋማዊ አቅምን ለማጠናከር
ምን ልናደርግ ይገባናል? የሚሉት እንደሚገኙበት ያብራራል::

መ
የኮንፈረንስ ቁጥር : 1-712-432-3100 begin_of_the_skype_highlighting 1-712-432-3100 end_of_the_skype_highlighting መግቢያ ኮድ:
215841
215841
ቀን: እሑድ መስከረም ቀን 27 2005 ዓ/ም (October 7 2012 )
ቸር ወሬ ያሰማን፤
አሜን፡፡