ኔቶ፤ ቱርክና ሶርያ DW Amharic October 10, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት ፣ኔቶ ቱርክ ከሶርያ የሚደርስባትን ጥቃት ለመከላከል በምትወስደዉ ርምጃ ከጎን የሚቆም መሆኑን አስታወቀ።