የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ ችግር

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክታል።