(AddisNeger Online) — የኢትዮጰያ መገበያያ ገንዘብ እያደር እያገረሸበት የመጣውን የዋጋ ግሽበት መሸከም አልቻለም፡፡ በአገር ቤት የሚካሄዱ ግብይይቶችን ለማካሄድ ያለው አቅም እየዛለ፤ የአሜሪካ ዶላርን ከመሰሉ የዓለም አቀፍ መገበያያ ገንዘቦች ጋር ያለው የምዛሬ ዋጋ ደግሞ እየቀነሰ መጥቷል፡፡ ባለሞያዎቹ ልቅ-ውድቀት (Free fall) የሚሉት …

አንድ ዶላር በሃያ ብር ሊመነዘር ነው Read more »

ሰሙኑን የመስቀል ዋዜማ ህዝብ በኣሉን ለማክበር ሽርጉድ እያለ ነበር። በዕለተ ሰኞ ከሰባት ሰኣት በኋላ ኣስደንጋጭ የወሬ ንፋስ መንፈስ ጀመረ። ወሬውም የህወሓት የባህል ቡድን በኣንድ ኣሮጌ ኣውቶብስ ተሳፍረው ወደ ሱዳን ሲጓዙ ሩቅ ሳይሄዱ ከመቀሌ በስተደቡብ 200ኪሎሜትር ርቀት ላይ በቆቦ ኣከባቢ ተገልብጠው ብዙ ኣርቲስቶች እንደሞቱና ብዙዎቹም እንደቆሰሉ ይወራል።
የወሬው ፍንጭ መቀሌ እንደደረሰ ሰዎች ካለወትሮው በየመንገዱ፣ […]

– ደበበ እሸቱ ቤተሰቦቹን በበቂ ሁኔታ ማግኘት አልቻለምየፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ (መድረክ) አባል የሆኑት አቶ ኦልባና ሌሊሳና አቶ በቀለ ገ

እንደ ላስኪት እየተወጠሩና እየተለጠጡ ቀዳሚና ትክክለኛ ትርጉማቸውን እየለቀቁና እየሳቱ በሰው ልጆች ተፈጥሮአዊ እንዲሁም ሕገ መንግሥታዊ መብቶች ሳይቀር በመጣስ ዜጎች እያሸማቀቁ ከሚገኙ የበላይነትና የራስ ጥቅም ማዕከል ያደረገ ፖሊሲ የሚያራምድ ሀገራትና መንግሥታት ተቀናቃኞቻቸውን ድባቅ ለመምታት ከፈጠራቸው ቋንቋዎች መካከል “አሸባሪ” (ሽብር። ሽብርተኛ) የሚለውን ቃል ተጠቃሽ ነው፣
ቋንቋው ከቋንቋነቱ አልፎ ሁነኛ ፖለቲካዊ ድምጽ አልባ ገዳይ መሳሪያ በመሆን ሲያገለግልም እሄው […]

አቶ ኢየሱስ ወርቅ ዛፉ የኅብረት ኢንሹራንስ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ናቸው፡፡ በዚህ የኃላፊነት ቦታ ላይ 17 ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ የዚህ ኢንሹራንስ ኩባን

-“በሴራና በሕገወጥ መንገድ ድርጅቱን ለመቆጣጠር የሚደረግ ጥረት ነው”  የድርጅቱ መሥራች”ችግሮቹ ሰፊና ውስብስብ ናቸው” የበጎ አድራጎትና ማኅበራት ኤጀንሲ

‹‹ … የዘይላን በር ነገር በሚቻልዎ ነገር ሁሉ ተጣጥረው በእኔ ዕጅ ቢሆን እንኳን በሐረርጌ፣ በአሩሲ፣ በከንባታ፣ በጅማ፣ በከፋ ያለን ነገር ሁሉ በዘይላ አደርገው ነበር። ይህም ማለቴ ለእርስዎ እንዳይቸግርዎ ባውቀው የኢትዮጵያ ልጆች በንጉሥ ኡምቤርቶ ብርታት የዘይላ በር እጃችን ተመልሶ ገባ እንዲሉ ሥምዎ በነገሥታት ታሪካችን ይተከላል። … ››
ዳግማዊ አፄ ሚኒሊክ፣ እ.አ.አ በ1876 ዓ.ም ለንጉሥ ኡምቤርቶ ከላኩት ደብዳቤ […]

በቅርቡ መንግስት ከሽብርተኝነት ጋር በተያያዘ የተጠረጠሩ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ማሰሩ ይታወሳል። ከእነዚህም እስረኞች መካከል የአንድነት ፓርቲ አመራር አባላት ይገኙበታል። በእነዚህ ጉዳዮች ዙሪያ፣ ከፓርቲው ዋና ጸሐፊ አቶ ዳዊት አስራደ ጋር ባልደረባችን ኤልያስ ገብሩ አጠር ያለ ቃለ-ምልልስ አድርጓል።
የፓርቲያችሁን ሊቀ-መንበር እና የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ አንዷለም አራጌን ጨምሮ ፣ የብሔራዊ ምክር ቤት አባሎቻችሁ ከታሰሩ በኋላ ያላችሁ የሥራ እንቅስቃሴ […]

«መንግስት በምንም አይነት መልኩ ሊተች አይገባም» የሚል አላማን ለማራመድ ሲባል ብቻ የግል ኤፍ.ኤም ሬዲዮ የተሰጣቸው አንዳንድ ኢትዮ-አሜሪካዊያን፤ ከሌላው ጊዜ በተለየ ሁኔታ በአውራምባ ታይምስ ጋዜጣ ላይ መያዣ መጨበጫ የሌለው የመንደር ፕሮፓጋንዳ በመንዛት የተጠመዱበት ሰሞን ነው።
የጣቢያው ባለቤቶችና አዘጋጆች ነን ባዮቹ ጥንዶች ‹‹የጋዜጠኞች ክብ ጠረጴዛ›› በሚሉትና አንድም ጋዜጠኛ በማይገኝበት ፕሮግራማቸው፣ ይህቺኑ አውራምባ ታይምስ ጋዜጣን ዋነኛ የመነጋገሪያ አጀንዳቸው አድርገው […]

በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት የጀርመን ባህር ኃይል መርከቦች እንግሊዝን ከበዋል፡፡ የአሜሪካ መርከቦች ሲቀርቡ፣ በቀላሉ በጀርመን ሰብማሪንስ (በባህር ላይ ሳይሆን በባህር ውስጥ የሚሄዱ መርከቦች) እየተጠቁ በብዛት ይሰምጡ ጀምር፡፡ ጀርመኖች በባህር ላይ ጦርነት በበርካታ መስፈርቶች የበላይነት ነበራቸው፡፡ አሜሪካኖች ግን መርከቦች በሰጠሙባቸው ቁጠር፣ ሽንፈት ተቀብለውና ተስፋ ቆርጠው አልተቀመጡም፡፡ ሌሎች መርከቦች በብዛት ማሰማራት ጀመሩ፡፡ ወደ እንግሊዝ የሚላኩት የአሜሪካን መርከቦች፣ […]

የዚህ ጽሑፍ ዋና ዓላማ የደርግ አሃዳዊነትንና የኢህአዴግ ፌደራላዊነትን በተመለከተ ውይይት ለመክፈት ነው፡፡ ይህን ጉዳይ በተመለከተ እኔ አንድ አቋም አለኝ፡፡ ይህ አቋም የኢህአዴግ ፌደራላዊነት ከደርግ አሃዳዊነት የሚለየው በቅርጽ ብቻ ነው፡፡ በይዘት ወይም በአፈጻጸም ወይም በተግባር ግን ሁለቱም ከሞላ ጎደል ተመሳሳይ ናቸው የሚል ነው፡፡ በሌላ አነጋገር የኢሕዴግ ስርዓት ፌደራላዊ ያልሆነ ፌደራሊዝም ነው ማለት ነው፡፡
በውይይቱ ሂደት ይህ አቋም […]

– እስካሁን እስረኞች ያሉበትን ሁኔታ ማወቅ አልቻልንም (አንድነት ፓርቲ)
– ቤተሰብ፣ የትግል አጋሮቻቸውና የህግ አማካሪ እንዲያገኛቸው ተከልክለዋል (ቤተሰብ)
– የእስር አያያዛቸው አሳስቦናል
በእስር ላይ የሚገኙት የአንድነት ፓርቲው ም/ሊቀመንበርና የህዝብ ግንኙነት ኃላፊው አቶ አንዱዓለም አራጌ፣ የብሔራዊ ም/ቤቱ አባላት የሆኑት መ/ር ናትናኤል መኮንንና መ/ር አሳምነው ብርሃኑ እንዲሁም ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋና ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጐስ የመኢዴፓ ዋና ፀሐፊ አቶ ዘመኑ ሞላ […]

አቶ በቀለ ገርባ በ1954 ዓ.ም በወለጋ ክፍለ ሀገር ልዩ ቦታው ቦጂ ድርመጂ በሚባል አካባቢ ተወልደው የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውን በዚያው አካባቢ አጠናቀዋል፡፡ ከዚያም በጤና ረዳትነት በመማር አሁን ደቡብ ክልል ጌዲኦ ዞን በሚባል ቦታ ለረጅም ዓመታት አገልግለዋል፡፡
ይህ በእንዲህ እንዳለ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እንግሊዘኛ ቋንቋ በመማር የመጀመሪያ እና የሁለተኛ ድግሪያቸውን (BA&MA)አግኝተው አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ውስጥ በመምህርነት […]

ስለሺ ሐጎስ የተወለደው መቂ ከተማ በ1972 ዓ.ም ነው፡፡ እስከ 8ኛ ክፍል ድረስ በዚያው በመቂ ከተማ በካቶሊክ ት/ቤት ተምሯል፡፡ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ያጠናቀቀው በዝዋይ ከተማ ነው፡፡
ስለሺ ሐጎስ በኮተቤ መምህራን ኮሌጅ በመግባት በሥነ ጽሑፍ በዲፕሎማ ተመርቋል፡፡ እንዲሁም በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ በመግባት በቴአትር ጥበብ የመጀመሪያ ዲግሪውን አግኝቷል፡፡
ስለሺ ሐጎስ በሰላማዊ መንገድ ለውጥ ለማምጣት ከሚጥሩ ወጣቶች አንዱ ነው፡፡ በሚያቀርባቸው ግጥሞች […]

በአለፈው 2003 መጨረሻ አካባቢ የብርታኒያ የዜና አውታር (ቢቢሲ) የምርመራ ጋዜጠኞቹን በስውር ወደ ኢትዮጵያ ልኮ እንደነበር ይታወሳል። ጋዜጠኞቹ በኦጋዴን፣ በባሌ፣ በወላይታ፣ በደቡብና ምዕራብ ኦሮሚያ እና አዲስ አበባ በመዘዋወር ከታዘቡት ውስጥ ጥቂቱን በነሐሴ ወር ለዓለም ህዝብ አሳይተዋል። በዚያም ጊዜ ባቀረቡት ዘገባ መሠረትም የአስቸኳይ ጊዜ እርዳታን ሳይጨምር ለልማት እየተባለ ከምዕራባዊያን በየዓመቱ የሚጎርፈው 3 ቢሊዮን የአሜሪካ ዶላር ማለትም አምሳ […]

የግንቦት7 ርዕሰ አንቀጽ ቁጥር 75 ላይ ወጥቶ የነበረ “ለስድስት ተከታታይ ዓመታት ከአስር በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት አሳይተናል” የሚለው ዓይን ያወጣ ውሸት፤ “ድህነትን ተረት እናደርጋለን” የሚለው ጉረኛ መፈክር፤ የወያኔዎችና ጀሌዎቻቸው በፎቅና ቪላዎች መንበሽበሽ፤ ለም መሬቶች በአበባ እርሻዎች መተካታቸው እና የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንና ራድዮ ”የህዳሴ ብስራቶች” ለሕዝባችን ምሳና እራት አልሆኑም። የረሃቡ ስጋት እየገፋ ሲመጣ መለስ ከአፄ ኃይለሥላሴም ሆነ […]

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አለኝ በማለት በሚኩራራው ህገ መንግሥት በመተማመን ለነገ መስከረም 21 ቀን በአዲስ አበባ ከተማ ወስጥ የሚካሄድ ሰላማዊ ሰልፍ ለማዘጋጀት ሲንቀሳቀሱ በወያኔ ደህንነትና ፖሊስ ተይዘው እስር ቤት ከተወረወሩት የሰላም ታጋዮች መካከል አቶ ክንፈ ሚካኤል ደበበ፣ ወጣት ተስፋሁን አናጌ፣ ወጣት ታምራት ሻማና ሌሎች ከእነሱ ጋር የታሰሩ 3 ግለሰቦች በትናንትናው እለት ፍርድ ቤት ቀርበው እንደነበር የግንቦት […]

ነዋሪነታቸው በስዊድን የሆኑ ኢትዮጵያውያን ትናንት መስከረም 19 ቀን 2004 ዓም በስዊድን ዋና ከተማ ስቶክሆልም ከአገሪቱ ፓርላማ ፊት ለፊት ባደረጉት የተቃውሞ ሰልፍ ወያኔ የአገዛዝ ዘመኑን ለማራዘም ሲል ያለአግባብ በእስር ቤት ያጎራቸው የፖለቲካ እስረኞችና ጋዜጠኞች በሙሉ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቀዋል። ሰልፈኞቹ በያዙዋቸው መፈክሮች መለስ ዜናዊ በዘጎች ላይ ለፈጸመው ፍጅት ለፍርድ ይቅርብ፣ የኢትዮጵያ ህዝብ የስልጣን ባለቤት […]

የአለማችን ጠንካራው የሰብአዊ መብቶች ተሟጋች የሆነው ሂውማን ራይተስ ወች ለእንግሊዙ የውጭ የልማት ትብብር ሚኒስትር አንዲሪው ሚቼል በጻፈው ደብዳቤ፣ ባለስልጣኑ ለኢትዮጵያ የሚሰጠው የውጭ እርዳታ ኢትዮጵያውያንን ለመጨቆኛነት መዋሉን ማረጋገጥ አልቻልም በማለት ለቢቢሲ የሰጡት ቃል ተአማኒነት የሌለውና ህዝብን ሆን ብሎ ለማደናገር የቀረበ ነው በማለት ወቅሷል። ሂውማን ራይትስ ወች ለኢትዮጵያ የሚሰጠው እርዳታ ለተገቢው ህዝብ ከሚደርስ ይልቅ የመለስ መንግስት የፖለቲካ […]

የአባይ ግድብ የህዝብ አደራጅ ኮሚቴ ተብሎ የተቋቋመው ድርጅት ሀላፊ የሆነው በረከት ስምኦን ለብሉምበርግ እንደተናገረው ፣ የመንግስት ሰራተኛው ከደሞዙ እየቀነሰ የአባይን ግድብ ቦንድ እንዲገዛ መታዘዙ የሚያዛልቅ አልሆነም በማለት ቀደም ሲል ከፍተኛ የህዝብ መነቃቃት ታይቶበታል ተብሎ በወያኔና ተባባሪዎቹ ሚዲያ ሲራገብ የነበረውን ባዶ ፕሮፖጋንዳ አጋለጠ። ላለፉት በርካታ ወራት ጠዋትና ማታ ህዝብ በነቂስ ወጥቶ ለግድቡ ማሰሪያ ገንዘብ እያዋጣ ነው […]

በምዕራባዊያን የገንዘብና የፖለቲካ ድጋፍ ህዝባችንን አፍኖና ረግጦ እየገዛ ያለው የዘረኛው መለስ ዜናዊ አገዛዝ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በዜጎቻችን ላይ አጠናክሮ የቀጠለውን እስር በማውገዝ ቁጥራቸው በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን በትናንትናው ዕለት በአሜሪካን ስቴት ዲፓርትሜንት ፊት ለፊት ተገኝተው ደማቅ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸውን ሪፖርተራችን ከሥፍራው በላከልን ዜና ገለጸ። ሞት ለወያኔ-፤ ሞት ለጎጠኞች ፤ ሞት ለሽብርተኛው መለስ ዜናዊ፤ መለስ ዜናዊ […]

ዘረኛውና አምባገነኑ የወያኔ አገዛዝ በተለይም ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ንጹሃን ዜጎችን ሽብርተኞች ናችሁ በማለት የጀመረው የጅምላ እስራት፣ የአምባገነኑ ስርአት ማብቂያ ዋዜማ መሆኑን የሚያመለክት ሲሆን አገዛዙ እየፈጸመ ያለው ድርጊት ደግሞ የራሱን መቀበሪያ ጉድጉአድ እየቆፈረ እንደሆነ የሚያረጋግጥ ነው በማለት በርካታ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለዘጋቢያችን ገለጹ:: እንደዘጋቢያችን ሪፖርትና በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ ክፍለ ከተሞች በመዘዋወርም ያነጋገራቸው በርካታ የአዲስ […]

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በወገኖቻችን ላይ የጀመረውን የእሥር ዘመቻ ለማስቆምና ሽብርተኝነትን በመከላከል ሥም በአገዛዙ እየተካሄደ ያለውን መንግሥታዊ ሽብር ለአለም አቀፉ ህብረተሰብ ለማሳወቅ ኢትዮጵያዊያኑ በየሚኖሩበት የምዕራብ አገሮች ከፍተኛ የሆነ እንቅስቃሴ እያካሄዱ መሆኑን ወደ ዝግጅት ክፍላችን እየደረሱ ያሉ መረጃዎች አመለከቱ። ባለፈው ሰኞ በአሜሪካን አገር ስቴት ዲፓርትመንት ፊት ለፊት የተጀመረው የኢትዮጵያዊያን ተቃውሞ፤ በነገው ዕለት መስከረም 19 ወይም እንደ ፈረንጆቹ […]

ዘረኛው የወያኔ አገዛዝ በድህረ ምርጫ 97 የቅንጅት መሪዎችን፤ ጋዜጠኞችንና የስብአዊ መብት ተሟጋቾችን እስር ቤት ባጎረበት ወቅት፤ ዳግም ለወያኔ እስር በተዳረገው ባለቤቷ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ጋር እስር ቤት እየማቀቀች የተገላገለቺው ህጻን ልጇ እንደ አባቱ የነጻነት ታጋይ እንዲሆን ምኞቷ መሆኑን ጋዜጠኛ ስርካለም ፋሲል አዲስ ጉዳይ በተባለ መጽሄት ላይ ባሳተመቺው ጽሁፍ መግለጿን ለማወቅ ተችሎአል። ጋዘጠኛ ስርካለም በአመዛኙ ስለ […]

ስለሉሉ የማያውቅ እንደማይኖር ተስፋ አለኝ፡፡ ሉሉ የአፄ ኃይለ ሥላሤ ድንክ ውሻ ናት ወይም ነበረች – አፈሩ ይቅለላት ነፍሷም በየማነ ብፁዓን አክልብት ይቀመጥና፡፡ ያቺ ድንክዬ የጠቅል ውሻ ታሪከኛ ነበረች አሉ፤ ተራ ውሻ አልነበረችም፡፡ ሥልጣንና ማዕረጓ ራሱ ከንጉሡ በታች ከመኳንንትና መሣፍን በላይ እንደነበር በወቅቱ ለንጉሡ ቅርበት የነበራቸው አረጋዊ ዜጎች ያስታውሳሉ፡፡ የማንንም እግር እየሄደች ብትዘነጥል ከመብቶቿ አነስተኛው ነበር፡፡ […]