ኮርፖሬሽኑና ደንበኞቹ በድንገተኛ ቁጥጥር በተገኘ ሒሳብ ተፋጠዋል Ethiopian Reporter October 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ‹‹ያለባቸው ዕዳ ተሰልቶ ይከፍላሉ በሕግም ይጠየቃሉ›› የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ኮርፖሬሽን‹‹ስህተቱ የእኛ ሳይሆን የቆጣሪ አንባቢዎች ነው›› የኮርፖሬሽኑ ደንበኞች