ወላጆች በጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ላይ አቤቱታ አቀረቡ
– “ማስጠንቀቂያ ሰጥተናል ወደነበረበት ካልተመለሰ እንዘጋዋለን” የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ
የጊብሰን ዩዝ አካዳሚ ትምህርት ቤት ወላጆች ከ5ኛ ክፍል በላይ ላሉት ልጆቻቸው ላይ ፆታን መሠረት ያደረገ የተማሪዎች ምደባ ክፍፍል በመደረጉና ትምህርት ቤቱም ምላሽ ሊሰጣቸው ባለመቻሉ፣ አስተዳደራዊ መፍትሔ እንዲሰጣቸው አቤቱታ አቀረቡ፡፡