በማያምር ፖለቲካ የማታምር ኢትዮጵያን አንፍጠር!
በአንድ አገር ውስጥ የተለያዩ የፖለቲካ አመለካከቶች መኖር የማያምር ፖለቲካ አይደለም፡፡ በዴሞክራሲያዊ፣ በሰላማዊና በሕጋዊ መንገድ ከተካሄደና የአገርንና የሕዝብን ጥቅም ማዕከል ካደረገ የሚያምር ፖለቲካ ነው፡፡