ኢንቨስተሮች ከ454 ሺሕ ሔክታር በላይ መሬት ወስደዋል

የፌዴራል መንግሥት በእስካሁኑ ሒደት ከክልሎች በውክልና ከተረከበው የግብርና መሬት ውስጥ፣ ለ25 የአገር ውስጥና የውጭ ኢንቨስተሮች 454,099 ሔክታር መሬት መስጠቱን አመለከተ፡፡