አሜሪካ ዜግነቱ አሜሪካዊ የሆነ የአልቃይዳ አመራር ገደለች Ethiopian Reporter October 1, 2011 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አንዋር አል አውላኪ የተባለ ትውልደ የመናዊ የአልቃይዳ ታዋቂ ሰባኪ ባለፈው ዓርብ በየመን ተራራማ ሥፍራ መገደሉ ሲሰማ፣ ዜናው በድፍን ዓለም ዳር እስከዳር አስተጋባ፡፡