አዘራፊና ዘራፊ ሲበላ ባለ አገር ይቀላውጣል! አስራደው (ከፈረንሳይ)

ወያኔ በጎሣ በረት ያጎራቸው የአስተሳሰብ ዴንክዬዎች፤ በታጎሩበት የጎሣ በረት ውስጥ ሆነው ሲያጓሩ ስንሰማ፤ እኛ እንደነሱ በዘረኝነት ታጥረን ሳይሆን፤ በ…

በመጪዉ ጥቅምት ወር አጋማሽ ገደማ አጠቃላይ ምርጫ ለማካሄድ የተዘጋጀችዉ ማዕከላዊ አፍሪቃዊቷ አገር ዴሞክራቲክ ሪፑብሊክ ኮንጎ ከወዲሁ የፖለቲካ ዉጥረት …

እዩት እዝያ ላይ የግራሩን መንታ፣ አይንሽ ያበራል እንደ ሎሚታ
ከሎሚታዉስ ያንቺ አይን ይበልጣል፣ እንደመስታወት ከሩቅ ያበራል።
ካንቺማ ወዳጅ ይሻላል ት…

የቱኒዝያ የግብፅና የሊቢያ ህዝባዊ አመፅ ፣ የአውሮፓን የጥገኝነት አሰጣጥና የስደተኞች አቀባበል ፖሊሲን ጉዳይ ወደ ፖለቲካው አጀንዳ ማዕከል መልሶታል ።

ዓለማየሁ ዲባባ ከስዊድን ([email protected]) ላለፉት ፶፪ ሣምንታት ዘወትር ረቡዕ ገጣሚ ማትያስ ከተማ (ወለላዬ) ”የረቡዕ ግጥም” በሚል ቋጠሮ ሃምሳ ሁለት ግጥሞች

ማስታወሻ፦ ጋዜጠኛ ሰርካለም ፋሲል የታዋቂው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ባለቤት ነች። በምርጫ 97 ወደ ወህኒ ቤት ከተላኩት ጋዜጠኞች ውስጥም አንዷ ነበረች። ወ

ከኅትመት ወደ ኮምፒዩተር፤ ተሸጋግረው፤ በ Unicode ዓለም አቀፍ ደረጃ ይዘው ከሚገኙት ፊደላት መካከል፤ አንዱ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ሁሉ የጋራ መገልገያ ለመሆ

የዓለም ባንክና የዓለምአቀፉ ምንዛሪ ተቋም የአይ.ኤም.ኤፍ ዓመታዊ የበልግ ጉባዔ የመንግሥታት የዕዳ ችግርና የአዲስ የዓለም ኤኮኖሚ ቀውስ ፍርሃቻ በጋረደ

የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት በደነገገው መሰረት በየዓመቱ መስከረም 17 የሚውለው ዓለም ዓቀፍ የቱሪዝም ቀን ዛሬ ለ32 ተኛ ጊዜ ተከብሯል ።

ዩሮን ከውድቀት ለመከላከል እና የገንዘብ ቀውስ ያጋጠማቸውን ግሪክን የመሳሰሉ የዩሮ ተጠቃሚ ሃገራት ምጣኔ ሃብታዊ ችግር ለማቃለል በወጣው መርሃ ግብር ላ

በሱዳን ብሉናይል ግዛት ከተቀሰቀሰዉ ግጭት ሸሽተዉ ወደጎረቤት ኢትዮጵያ የሚገቡ ስደተኞች ቁጥር ማሻቀቡን የተመ የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን UNHCR አመለከተ።

ኢትዮጵያ በሰላምና ልማት ላይ ዙሪያ ይበልጥ ትኩረት በማድረግ እንደምትሠራ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ኃይለማርያም ደሣለኝ ገለ…

የግሊምፕስ ኤክስፔራንሺያል ለርኒንግ ማኔጂንግ ዳይሬክተር
አቶ እስክንድር ካሳ የመርከበኛ ትምህርትን ለሦስት ዓመታት በህንድ አገር ከተከታተሉ በኋላ በ

በመከላከያና በፖሊስ የሙዚቃ ባንዶች በቀረቡ ጣዕመ ዜማዎችና በብሔራዊ ሰንደቅ ዓላማ አሸብርቆ ያረፈደው ስታዲዮም ፀጥ ረጭ ብሏል፡፡

በአሁኑ ጊዜ የኤርትራ መንግሥት መሪ ኢሳያስ አፈወርቂ እያደረጉት ያለው እንቅስቃሴ ልዩ ትኩረትና ጥንቃቄ የሚያስፈልገው ነው፡፡ ከምናውቀው የወትሮው ድን

– ‹‹አውሮፕላኑ ከመውደቁ በፊት ቡርቱካናማ ፍንዳታ ተመልክተናል›› የራፊቅ ሃሪሪ ኤርፖርት የበረራ ተቆጣጣሪዎች-    የሊባኖስ ባለሥልጣናት የተጠየቁዋ

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተወስኖ ሲካሄድ የቆየው የወርቅ ግብይት፣ በተመረጡ አራት የክልል ከተሞች እንዲካሄድ በተላለፈው መመርያ…

የአሜሪካና የአውሮፓ ኢኮኖሚ ለሁለተኛ ጊዜ አዘቅት ውስጥ እየገባ መሆኑን ተከትሎ፣ የኢትዮጵያ ዋነኛ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ የሆነው ቡና ገበያ እንዳያጣ መን

በአዲሷ ደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያን ባህል ለማስተዋወቅ በመጓዝ ላይ የነበሩት በብዛት የሕወሓት ታዋቂ ታጋዮች የሚገኙበት የአርቲስቶች ቡድን በገጠመው የተሽ

በተለያዩ የኦሮሚያ ፍርድ ቤቶች ላይ ከሕግ አግባብ ውጭ ውሳኔ እንደተወሰነባቸው በመግለጽ ቅሬታ ባቀረቡ 246 ባለጉዳዮች ምክንያት፣ በሥነ ምግባር ጉድለት በ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከተለያዩ የከተማዋ ማኅበራት ተወካዮች ጋር ባለፈው ቅዳሜ ባካሄደው ስብሰባ፣ በከተማው ውስጥ የመልካም አስተዳደር እጦት፣ …

በተሽከርካሪ አደጋ የጉዳት የሚያጋጥማቸውን የኅብረተሰብ ክፍሎች ከታኅሣሥ 1 ቀን 2004 ዓ.ም. ጀምሮ ሁሉም የጤና ተቋማት ተቀብለው የሕክምና አገልግሎት እንዲ

ፍኖት- የጋዜጠኛ ሰርክዓለም ፋሲል ንብረቶች እስከአሁን አልተመለሱም
ባለፈው መስከረም 3 ቀን 2004 ዓ.ም በ “ሽብር” ተጠርጥረው በእስር ላይ የሚገኙት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በዕለቱ ሲያሽከረክሯት የነበረች የቤት መኪና እና መተዳደሪያቸው የሆነውን የቤት ኪራይ ገንዘብ እንዲመለስላቸው ጋዜጠኛ ሰርክዓለም ፋሲል ቢጠይቁም እስከአሁን እንዳልተመለሰላቸው ገለፁ፡፡
ወ/ሎ ሰርክዓለም ንብረቶቹ በተያዙበት ማዕከላዊ እስር ቤት ሄደው የመኪናውን ሊብሬ በእሳቸው ስም እንደሆነ ለማስረጃነት ቢያቀርቡም “ከአንቺ […]

አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)
UNITY FOR DEMOCRACY AND JUSTICE PARTY(UDJ)
ቁጥር፡-አንድነት /437/2ዐዐ4
ቀን 15/01/2004 ዓም
ግልጽ ደብዳቤ
ለኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ጠ/ሚኒስትር መለስ ዜናዊ
አዲስ አበባ
ጉዳዩ፡- በሽብርተኝነት ስም የታሰሩ አባሎቻችንና ሌሎች ዜጎች ሕገ-መንግሥታዊ መብታቸው እንዲከበርላቸው ስለመጠየቅ፣
በኢትዮጵያ ሕዝብ ዘንድ በግልጽ እንደሚታወቀው አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት) በሕገ-መንግሥቱ በተደነገገው የመደራጀት መብት መሠረት ሕጋዊና ሠላማዊ በሆነ መንገድ ለዜጎች ሰብዓዊና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እውን […]

አቶ ኦልባና ሌሊሳ በምዕራብ ሸዋ ጨሊ ወረዳ በ1966 ዓ.ም ተወለዱ፡፡ የመጀመሪያና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርታቸውንም በተወለዱበት አካባቢ አጠናቀው ወደ መንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋም በመግባት በግብርና ዲፕሎማ አግኝተዋል፡፡ ከዚያም በመንግሥት ግብርና ሚኒስቴር መስሪያ ቤት ውስጥ በሚተዳደር መስሪያ ቤት ተቀጥረው ለዓመታት አገልግለዋል፡፡ በማታው መርሐ ግብር በአምቦ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ደረጃቸውን ለማሻሻል እየተማሩ እንደነበርና በተደረገባቸው የፖለቲካ ጫና ምክንያት ሥራቸውን በፈቃዳቸው […]

ወ/ት ሊዲያ ዘሪሁን ትባላለች፡፡ በእስር ላይ የሚገኙት የኢትዮጵያ ብሔራዊ አንድነት ፓርቲ /ኢብአፓ/ ፕሬዝደንት የአቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር ልጅ ናት፡፡ በአባቷ ዙሪያ ባልደረባችን ብዙአየሁ ወንድሙ አነጋርሯታል፡፡ መልካም ቆይታ፡፡
አባትሽ አቶ ዘሪሁን ገ/እግዚአብሔር በእስር ላይ እንደሚገኙ ይታወቃል፡፡ በመጀመሪያ አቶ ዘሪሁን የት ተወለዱ?
ወ/ት ሊዲያ- ዘርዬ የተወለደው እዚሁ አዲስ አበባ ከተማ ልዩ ሥፍራው መርከቶ የሚባል አካባቢ ነው፡፡
ሾለ ትምህርታቸው አጠቃላይ ሁኔታ ብትገልጪልኝ […]

ሽብርተኝነት ከ20ኛው ክፍለ ዘመን ሁለተኛው አጋማሽ ጀምሮ እየጎላ የመጣ አደገኛ ክስተት ነው፡፡ አደገኛነቱ በግልጽ የታየው እ.ኤ.አ መስከረም 11 ቀን 2001 ዓ.ም በኒውዮርክ ከተማ የንግድ ማዕከል ላይ በደረሰው ጥቃት ነው፡፡ በዚህ ጥቃት በሺዎች የሚቆጠር ህይወት ጠፍቷል፡፡ በቢሊዮን ዶላር የሚገመት ንብረት ወድሟል፡፡ ከሁሉም በላይ ደግሞ በዓለም ሕዝብ ላይ ይህ ነው የማይባል ድንጋጤና የመንፈስ ጭንቀት ፈጥሯል፡፡
ተንታኞች ሽብርተኝነትን በተለያየ […]

የዛፎች እናት ነው ቅፅል ስማቸው- ወይዘሮ ዋንጋሪ ማታይ! በ71 ዓመታቸው በካንሰር ህመም ምክንያት ከዚህ አለም በሞት ከተለዩ ሶስት ቀናትን አስቆጠሩ። ማታይ

የዓለም ባንክ በድርቅ ለተጎዱት የአፍሪቃ ቀንድ ሀገሮች የሚሰጠውን ድጋፍ ወደ አንድ ነጥብ ስምንት ቢልየን ዶላር ማሳደጉን አስታወቀ።

ዩሮን ከክስረት ለማዳን በተለይ ደግሞ የጀርመን መንግሥት ለግሪክ ለመስጠት ያቀደው ብድር ጀርመን ውስጥ ማወዛገቡን ቀጥሏል ።

በዋሽንግተን ዲ ሲ እና ባካባቢው የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን መንግሥት በመቃወም ትናንት በዩኤስ አሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት በር ላይ ሠላማዊ ሠ

የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ በስሪያ ቤትን ሰነድ በመረጃ መረብ ለአለም እየበተነ ያለው ዊኪ ሊክስ ስለኢትዮጵያ ሰሞኑን የለቀቀው ማስረጃ እጅግ የበዛ ሲሆን አሁን ከ…

Ethiopia Zare (ሰኞ መስከረም 15 ቀን 2004 ዓ.ም. September 26, 2011)፦ አምባሣደር ዘውዴ ኃይለማርያም በደረሰባቸው ሕመም ስቶክሆልም በሚገኘው ካሮሊንስካ ሆስፒታል ሕክምና

ከታሰሩት የሞቱ እንዳሉና በአስከፊ ሁኔታ እንደሚገኙ ተገለጸ

የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ-ጳጳሳት ቤኔዲክት 16ኛ በትውልድ አገራቸው ጀርመን ያደረጉትን የአራት ቀናት ይፋ ጉብኝት ትናንት አጠናቀዋል።

ባለፈው ማክሰኞ በተደረገው የዛምብያ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ያሸነፉት መሪ ሚካኤል ሳታ አርብ ዕለት ቃለ መሃላ ፈፀመዋል። አሸናፊው የ 74 ዓመቱ ሳታ አንደበተ ር

ትናንት ፣ ከ 40 ሺ በላይ ሯጮች በተሳተፉበት 38ኛው የበርሊን ማራቶን፣ ዝነኛው አትሌት ኃይሌ ገ/ሥላሴ ሳይቀናው ቀርቷል።

ከሽብር እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው የታሰሩትን ጋዜጠኞች ሁኔታ ዓለም አቀፍ የጋዜጠኞች ፌዴሬሽን (IFJ) ተወካዮች በአካል ተገኝተው እንደጎበኙ የኢትዮጵያ መንግስት መፍቀዱን የኢትዮጵያ ብሔራዊ የጋዜጠኞች ህብረት (ኢብጋህ) አስታወቀ።
ዋና ጽህፈት ቤቱ በቤልጂየም ብራሰልስ ያደረገው ይኸው ፌዴሬሽን ልኡካኑን ወደ ኢትዮጵያ የሚልክበት ዋንኛ ዓላማ ከሽብርተኝነት እንቅስቃሴ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው በፖሊስ ቁጥጥር ሾር የሚገኙ ኢትዮጵያውያንና አውሮፓውያን ጋዜጠኞች የሚደረግላቸውን አያያዝና የታሰሩበትን ትክክለኛ […]

ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ሰሞኑን መንግሥት በአሸባሪነት የጠረጠራቸውን ጋዜጠኞችና የተቃዋሚ ፖለቲከኞች ማሰሩ ይታወሳል። በዚህ ጉዳይ እና በሌሎች ተያያዥ ወቅታዊ ጉዳዮች ዙሪያ፣ ሱራፍኤል ግርማ ከቀድሞ የኢፌዴሪ ፕሬዝዳንት እና ከወቅቱ የአንድነት ለዴሞክራሲ እና ለፍትሕ ፓርቲ (አንድነት)ሊቀ-መንበር ከሆኑት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ጋር ቆይታ አድርጓል።
የሰሞኑን የእስር ሂደቶች ፓርቲው እንዴት ነው የሚመለከተው?
በተለያዩ ጊዜያት እንደገለፅነው፣ ፓርቲያችን ለፍትህና ለዴሞክራሲ ይታገላል፤ ሕገመንግስቱ ያጎናፀፈንን መብቶች […]

‹‹ … የዓለም ሰላም ጠበቃዎች፣ የጋዜጠኞች መብቶች አስከባሪዎች፣ የዴሞክራሲ ሰብዓዊ መብቶች ተቆርቋሪዎች ነን ለሚሉትና በውጭ ሀገር የተቃዋሚዎች አፈ ቀላጤዎች በመሆን በማገልገል ላይ ለሚገኙ አንዳንድ ኃይሎች ሳይንበረከክ፣ መንግሥት የአመፅ ጥሪ የሚያቀርቡትን ኃይሎች ሀይ ሊላቸው ይገባል … ››
ከላይ የሰፈረው ጥቅስ የተወሰደው መስከረም 12 ቀን 2004 ዓ.ም ለንባብ ከበቃው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 3 ነው። ምንጣፍ የሚያክለው አዲስ […]

እስክንድር ነጋ፣ ውብሸት ታዬና ርዕዮት አለሙ በአስቸኳይ እንዲፈቱ ጠይቀዋል Ethiopia Zare (ረቡዕ መስከረም 15 ቀን 2004 ዓ.ም. September 26, 2011)፦ በነጻ ፕሬስ ላይ በሚደ