የግልገል ጊቤ ሁለት የዋሻ ጥገና ሥራ ተጠናቀቀ
(በኃያል አለማየሁ) ባለፈው ዓመት ጥር ወር አጋማሽ ላይ ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ከቀናት በኋላ በዋሻው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ ተዘግቶ የነበረው የግልገል ጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ የዋሻ ጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
(በኃያል አለማየሁ) ባለፈው ዓመት ጥር ወር አጋማሽ ላይ ተመርቆ ሥራውን ከጀመረ ከቀናት በኋላ በዋሻው ውስጥ በደረሰ የመደርመስ አደጋ ተዘግቶ የነበረው የግልገል ጊቤ ሁለት የኃይል ማመንጫ የዋሻ ጥገና ሥራው መጠናቀቁ ተገለጸ፡፡
(በብሩህ ይሁንበላይ) ባለፈው ሐሙስ የዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ (Nile Basin Initiative) ቢሮ ሰሞኑን ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው ውይይት፣ ተቋሙ እያዘጋጀ ባለው የውሳኔ መርጃ ሥርዓት ሶፍትዌር (Decision Support System) የተፋሰሱ አገሮች ለጋራ ውሳኔ የሚረዳቸው መረጃ በባለሙያዎች መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡
(በሚኪያስ ሰብስቤ) የፌዴራሉ አንደኛ ደረጃ ልደታ ምድብ ችሎት ገደብና ቁጥጥር የተደረገበትን 146,683 የኢትዮጵያ ብር ይዛ ልትወጣ ስትል ተይዛለች በሚል፣ በገቢዎችና ጉምሩክ ባለሥልጣን ዓቃቤ ሕግ ክስ ተመስርቶባት ጥፋተኛነቷ በፍርድ ቤቱ የተረጋገጠባት አንዲት አሜሪካዊ በሦስት ዓመት ከስድስት ወር ጽኑ እስራት እንድትቀጣ ወሰነ፡፡
(በምህረት ሞገስ) የአርባ ምንጭ አርሶ አደሮችንና የከተማውን ነጋዴዎች ሲያወዛግብ የነበረው የሙዝ ዋጋ ላይ ስምምነት ተፈጠረ፡፡
በኤርትራ ያሉ የኢትዮጵያ ታጋዮች ስጋት ላይ ናቸው Ethiopia Zare (ቅዳሜ ኅዳር 25 ቀን 2003 ዓ.ም. December 4, 2010)፦ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር ሀይል ባልደረባና ከጥቂት አመታት በፊት የአርበኞች ግንባር መስራችና ምክትል ሊቀመንበር፡ የነበረው ኮሎኔል ታደሰ ሙሉነህ፡ ከኦክቶበር 25 ቀን ጀምሮ በአስመራ …
(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 4/2010፤ ኅዳር 25/2003 ዓ.ም)፦ የቅድስት ሥላሴ መንፈሳዊ ኮሌጅ አስተዳደር ጉባኤ ለአዲስ ተመዝጋቢ ደቀ መዛሙርት ባስቀመጠው መስፈርት መሠረት ‹‹ከተቋሙ የቅበላ መስፈርቶች አንዱ የሆነውን በሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ወይም በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን አስተዳዳሪ የተፈረመበት የድጋፍ ደብዳቤ በተሰጠው ጊዜ ገደብ ውስጥ አላቀረበም፤ …
(ይህ ጽሑፍ ደረሰ ጌታቸው ካስነበበን መጣጥፍ ጋራ ተያይዞ ሊነበብ የሚችል ነው። ሐሳቡ ቀደም ሲልም ሲብላላ የነበረ ቢሆንም የደረሰ ጽሑፍ አንዳች ነገር እንድል አነሳስቶኛል። እንደ ወጉ ቢሆን እኔም በእንግሊዝኛ መጻፍ ነበረብኝ፤ ሆኖም ቢያንስ “አንድ ለቅዳሜ” በአማርኛ ብቻ እንድትጻፍ የተሠራውን ስርአት ማክበር …
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ጉባዔ ረዘም ያሉ ጊዜያት ካለፉ ወዲህ መደበኛ መግለጫውን አውጥቷል። ጌታቸው ተድላ እንደዘገበልን ፣ ኢ ሰ መ ጉ፣ ዘገባውን ያጠናቀረውም
የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ለሚቀጥሉት አምስት ዓመታት የሚያገለግለውን የእድገትና የመሠረታዊ ለውጥ ዕቅድ አፀደቀ። ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ተቃዋሚዎች ለዕቅዱ ስኬት አብረው እንዲሰለፉ ጥሪ አቀረቡ። ብቸኛው የመድረክ ተወካይ ግን ዕቅዱ ለፕሮፓጋንዳ ፍጆታ የተዘጋጀ ነው ሲሉ አጣጥለውታል። ለዝርዝሩ የመለስካቸው አምኃን ዘገባ …
የዘንድሮውን የዓለም ኤድስ ቀን ምክንያት በማድረግ ተማሪዎች ለተለያዩ ጫናዎች ሳይበገሩ ጤንነታቸውን እንዲጠብቁና ከግባቸው እንዲደርሱ ያሳሰቡ ስብሰባዎች በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የተለያዩ ቅጥር ግቢዎች ተካሂደዋል፡፡ ተማሪዎቹም በዝግጅቶቹ መደሰታቸውን ገልፀዋል፡፡ ለግማሽ ቀን በተካሄዱት በእነዚህ ስብሰባዎች በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ከፍ ወዳሉ ደረጃዎች የደረሱ ሰዎች …
በደቡብ ሱዳን የርስ በርስ ጦርነት ዘመን ከሃገራቸው የወጡ በመቶ ሺሆች የሚቆጠሩ ዘጎች የፊታችን ጥር 1 ቀን ለሚካሄደው የደቡብ ሱዳን የነፃነት ውሣኔ ሕዝብ ድምፃቸውን በያሉበት ለመስጠት በመመዝገብ ላይ ናቸው፡፡ አዲስ አበባ የሚገኘው ሪፖርተራችን ፒተር ሃይንላይን እዚያ በተቋቋመ የምዝገባ ጣቢያ ላይ አንድ …
ሀፍቶም ካህሳይ በመቀሌ ሐይደር ቀበሌ ውስጥ ይኖራል። ገና የአሥራ አንድ ዓመት ልጅ እያለ ነው በደረሰበት ችግር ምክንያት የዓይን ብርሃኑን ያጣው። አሁን ሃያ ሦስት ዓመት የሞላው ሲሆን፥ በዩኒቨርሲቲ የሕግ ትምህርቱን እየተከታተለ በትርፍ ጊዜ ይሠራል። ማየት ለተሳናቸው የሚጠቅሙ መጻሕፍትም በድምፅ ለማዘጋጀት ጥረት …
Ethiopia Zare (ሐሙስ ኅዳር 23 ቀን 2003 ዓ.ም. December 2, 2010)፦ በምህጻረ ቃል ኢሳት (እሳት) በመባል የሚታወቀውና ዋና ቢሮውን በምድረ ሆላንድ ያደረገው የቴሌቪዥን አገልግሎት የቀጥታ ስርጭቱን ዛሬ ማለዳ ላይ በሙከራ መጀመሩን ይፋ አደረገ።
(ደጀ ሰላም፤ ዲሴምበር 2/2010፤ ኅዳር 23/2003 ዓ.ም)፦ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሰንበት ት/ቤቶች ማደራጃ መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን የድሬዳዋ ማእከል የስም ማጥፋት ወንጀል ክስ የቀረበበት በጋሻው ደሳለኝ ከቀረበበት ክስ በነጻ ተሰናበተ፡፡ የድሬዳዋ አስተዳደር ካውንስል የመጀመሪያ ደረጃ ፍርድ ቤት ዛሬ ጠዋት …
የሰለጠነ የሰው ኃይል ለልማት ከሚያስፈልጉ ግብዓቶች ቀዳሚው መሆኑ የሚያከራክር አይደለም። የልማት ፍሬዓማነት መለኪያ ከሆኑ አመልካቾችም አንዱ የሰለጠነ የሰው ኃይል የመፍጠር አቅም መገንባቱ ነው። ሃገር እንድትበለጽግ ከተመጽዋችነትና የበታችነት መንፈስ መላቀቅና በራስ የመተማመን ስሜት መገንባት ይገባል። በራስ የመተማመን ስሜት የሚገነባው ደግሞ የራስ …
የትግራዩን ገዢ ጉጅሌ ከሥልጣን ማባረር ሃገራችንን ከድንቁርና ነፃ የማውጣት ትግል አካል ነው!!! Read more »
የአገራቸዉ የኢትዮጵያ በግፍ መወረርና የህዝባቸዉ በጋዝ መርዝ መጨፍጨፍ እጅግ ያሳሰባቸዉ ቀዳማዊ ኃ/ሥለሤ ጄኔቫ ድረስ ተጉዘዉ ለሊግ ኦፍ ኔሺንስ አቤቱታቸዉን ሲያሰሙ ቀን የማይደርስ መስሏቸዉ የግርማዊነታቸዉን አቤቱታ ካንቋሸሹት አገሮች ዉስጥ እንግሊዝና ፈረንሳይ ዋና ዋናዎቹ እንደነበሩ ታሪክ በሚገባ ዘክሮታል። እነዚህ ሁለት አገሮች አባቶቻችን …
በዘር የተዋቀረው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት አስተዳደር፣ በእስር ቤቶቹ ውስጥ ዘግናኝ የሆኑ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶችን እየፈጸመ እንደሆነ በአገዛዙ ውስጥ ካሉ የግንቦት 7 ምንጮች ለዝግጅት ክፍላችን የደረሰ መረጃ አመልክቷል። የመዲናይቱ ማረሚያ ቤት አስተዳደር፥ በተለያዩ የመንግስት ተቋማት ውስጥ በስራ ላይ የዋለውን የወያኔን ዘረኛ …
በዘር በተዋቀረ ቡድን በሚመራው የአዲስ አበባ ማረሚያ ቤት ዘግናኝ የሆኑ ኢ-ሰብአዊ ድርጊቶች እየተፈጸሙ ነው ተባለ Read more »
የዘረኛው እና አምባገነናዊው የወያኔ አገዛዝ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቅርቡ በተመሰረተው የትጥቅ ቡድኖች ጥምረት ላይ ያወጣው መግለጫ በርካቶችን ግራ አጋብቶ የሰነበተ ሲሆን፤ አንድ የፖለቲካ ተንታኝ በአገዛዙ ዘንድ ያለ ያለመረጋጋት ነጸብራቅ ነው ብለውታል። “ጥምረት የኢትዮጵያውያን ለዴሞክራሲ ለውጥ” የተባለ እና አራት የትጥቅ ቡድኖችን …
የወያኔ አገዛዝ በአራት የትጥቅ ቡድኖች ጥምረት መመስረት ላይ ያወጣው መግለጫ የባለስልጣናቱን መረበሽ አንጸባርቋል ተባለ Read more »
የአማራን ህዝብ ለዘረኛው የወያኔ ቡድን በማስገዛት ስራ የተመደቡት የብአዴን ባለስልጣናት በቅርቡ በጎንደር ባካሄዱት ስብሰባ ላይ ባልገመቱት መንገድ ከአካባቢው ገበሬዎች በጥያቄ መጣደፋቸውን ከስፍራው የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የስብሰባው ተሳታፊዎች ልጆቻቸው በአግባቡ እየተማሩ እንዳልሆነ በማንሳት ምሬት ማሰማታቸው ታውቋል። ገበሬዎቹ፥ ልጆቻቸውን ወደ ትምህርት ቤት …
የዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ ባለቤት እና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ “ወይዘሮ ሙስና” የሚል ቅጽል ስም የወጣላት አዜብ መስፍን ወደ ሰበታ ከተማ ሄዳ በርካታ የከተማ አስተዳደሩን ሰራተኞች በግል እንዳሳሰረች ለግንቦት 7 የደረሰ መረጃ አመልክቷል። በደቡብ ምእራብ ሸዋ ዞን የምትገኘው የሰበታ ከተማ መስተዳደር፥ …
ዘረኛው ገዢ ቡድን፣ መምህራን እና ተማሪዎችን የፓርቲ አባል እንዲሆኑ ማስገደዱ ሳያንስ፣ በተለይ የትምህርት ጥራትን እንደ ሽፋን በመጠቀም በትምህርት ቤቶች ውስጥ መዋቅሩን እያስፋፋ ነው ተባለ። ለግንቦት 7 ድምጽ እና ለሌሎች መገናኛ ብዙሃን የተላከ መረጃ እንደሚያመለክተው፤ በየትምህርት ቤቶች ውስጥ ከተዘረጋው ዋና መዋቅር …
“ኢት ፍሩት” የተባለው እና በወያኔ ቁጥጥር ስር የሚገኘው የመንግስት የፍራፍሬ ድርጅት፤ ሙዝ ብቻ ለመግዛት የሚፈልጉን የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ብርትኳንም እንዲገዙ እያስገደደ መሆኑን ከመዲናይቱ የደረሰን ዘገባ አመልክቷል። የግንቦት 7 ድምጽ ዘጋቢ አጠናቅሮ በላከው ዘገባ እንደሚያሳየው፥ የሙዝ ዋጋ ከብርትኳን ጋር ሲወዳደር ርካሽ …
የአዲስ አበባ ነዋሪዎች ከአገዛዙ የፍራፍሬ ድርጅት ብርትኳን እንዲገዙ እየተገደዱ ነው Read more »
በተለይ ከግንቦት 15ቱ የምርጫ ተውኔት በኋላ፣ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ከፓርላማው ውስጥ ፈጽሞ እንዲጠፉ መደረጉ የትጥቅ ቡድኖችን እያጠናከረ ነው ሲል ጅማ ታይምስ የተባለው የዜና ድረ-ገጽ ዘግቧል። ድረ-ገጹ ሁለት የፖለቲካ ተንታኞችን በመጥቀስ፥ ህዝቡ፣ በተለይም ወጣቱ፣ በህጋዊ ትግል ያለውን እምነት በከፍተኛ ደረጃ እንዳጣ እና …
የዘረኛው የወያኔ አገዛዝ አፈና በኢትዮጵያውያን ላይ መበርታቱ የትጥቅ ቡድኖችን እያጠናከረ ነው ተባለ Read more »
የጀርመን አገሩ ግሪን ፓርቲ ባወጣው የአቋም መግለጫ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለማስፈን የሚደርገውን ጥረት ለመደገፍ መወሰኑ ተዘግቧል። ፓርቲው በመግለጫው፥ ዘረኛው አምባገነን መለስ ዜናዊ የዛሬ ሃያ አመት ስልጣን ሲቆጣጠር ዴሞክራሲን አሰፍናለሁ ብሎ ቃል መግባቱ ሃሰት ሆኖ እንደተገኘ አስታውሶ፤ በኢትዮጵያ የሚፈጸመውን ግፍ እና አፈና …
በዜጎች አፈና የሚሳተፉ የወያኔ ባለስልጣናት ወደ አውሮፓ አገራት ከመግባት እንዲታገዱ የጀርመኑ ግሪን ፓርቲ ጥሪ አቀረበ Read more »
እ ጎ አ በ 2018 ሩሲያ፣ በ 2022 ዓ ም ደግሞ ቓታር፣ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር እንዲያዘጋጁ ተወሰነ።
ነፍሰ ጡር በቃሬዛ ተሸክሞ አዋላጅ ፍለጋ ብዙ ማይል ማቋረጥ እና መንከራተት ዛሬም በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያልተነካ እና ያልተቀረፈ ችግር ነው። የጤና ኤክስቴንሽን ሠራተኞችን በሰፊው እያሰማራሁ ነው የሚለው የጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ገና ያልደረሰባቸው እና መፍትሄ ያላገኘላቸው የኤችአይቪ እና የወባ በሽተኞች ቁጥርም ቀላል …
በምስራቅ ሶማሊ ክልል ወደ 150ሽህ ሰዎች “ለም መሬት” ወዳለበት አካባቢ ተዛውረዋል ሲል የፌደራል ጉዳዮች ምንስቴር አስታውቋል። የፌደራል ጉዳዮች ሚኒስትር ሽፈራው ተክለማርያም ለብሉምበርግ የዜና አገልግሎት በሰጡት ቃል መንግስት በነዚህ ክልሎች የሚኖሩ ሰዎችን ኑሮ “ለማሻሻል” ይፈልጋል ብለዋል። በዚህም መሰረት በጋምቤላና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ …
ጀርመን የዉጭ ዜጎች ከአገሪቱ ህዝብና ባህል ጋ ተዋህደዉ እንዲኖሩ መርሃ ግብር ዘርግታ እየሰራች ነዉ።
የኢትዮጵያ መንግስት ባለስልጣናት ያላቸዉን ንብረትና ሃብት ማስመዝገብ ጀምረዋል።
መንዙማ አንዱ የታሪካችን የባህላችን መገለጫ ነዉ። የባህል መድረካችን የያዘዉ ርዕሱ ነዉ። መንዙማ ምንድን ነዉ። ታሪካዊ መነሻዉስ? በእዚሁ ርዕስ ስር ከአስር ቀናት በፊት በአዲስ አበባ ዪንቨርስቲ በኢትዮጽያ ጥናት እና ምርምር ተቋም በርካታ ምሁራኖች
The Horn of Africa is a region where population growth is exorbitant; politics is featured with long and grinding civil wars, failed and/or authoritarian states; and poverty is abject. The Horn is also that part of Africa where the national …
በየዓመቱ ህዳር ሀያ ሁለት ቀን የሚውለው የዓለም የኤድስ ቀን ሁሉን አቀፍ የፀረ ኤች አይ ቪ አገልግሎቶች አቅርቦትና ሰብዓዊ መብት በሚል መሪ ቃል በመላው ዓለም በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው ።
የአሜሪካን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር መስሪያ ቤት የሚስጥራዊ መረጃዎች ልውውጥ ላይ ከፍተኛ ገደብ አደረገ ።
ዓለም ዓቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ አንዳንድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላቱ በጉቦ ቅሌት ስማቸው አደባባይ ወጥቶ መነጋገሪያ ሆነዋል።
ፕላኔታችን ከተቀጣባት የጥፋት አደጋ እንድታመልጥ፣ አየሩን የብሱንና ባህሩን ከብክለት ለመከላከልም ሆነ ለማጽዳት፤ በአጭሩ የተፈጥሮ አካባቢን ለመጠበቅ፣ ይበጃሉ በሚባሉ ጉዳዮች ላይ ፣ ዓለም አቀፍ ጠበብትና ውሳኔ ሰጪ መሪዎች በየጊዜው በጋራ ከመምከር አለመቦዘናቸውን እንሰማለን።
አፍሪቃና የአውሮፓ ሕብረት ሕዝባዊት ቻይናን የመሳሰሉት በፍጥነት በመራመድ ላይ ያሉ ሃገራት የአፍሪቃን ክፍለ-ዓለም የተፈጥሮ ጸጋ መሻማት በያዙበት በአሁኑ ወቅት መሰናክል ገጥሞት የቆየ የኤኮኖሚ ትስስራቸውን ለማጠናከር ሰሞኑን ትሪፖሊ ላይ ባካሄዱት የመሪዎች ጉባዔ ተስማምተዋል።
(በታምሩ ጽጌ) በልደታ ክፍለ ከተማ ቀበሌ 01/18 ልዩ ቦታው ሳህሉ ጫካ ተብሎ በሚጠራው ስፍራ ሐምሌ 28 ቀን 2002 ዓ.ም ዋና ሳጅን ስንታየሁ አረጋ የተባሉትን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ባልደረባና ወንድማቸውን የደበደበው የፌዴራል ፖሊስ ባልደረባ ኮንስታብል ቸኮል ይስማው በስድስት ወራት እስራት …
(በታምሩ ጽጌ) ከንብረት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው መስከረም 21 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡
– በአንድ ዓመት 257 ሺሕ መንገደኞችን አጓጉዟል (በዳዊት ታዬ) ሰላም ባስ አክሲዮን ማኅበር ከ20 ሚሊዮን ብር በላይ በሆነ ወጪ በግዥ ያስመጣቸውን አሥር አውቶቡሶች ወደ መስመር ሊያስገባ መሆኑን አስታወቀ፡፡
(በዳዊት ታዬ) በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ ካደረገ በኋላ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዙሪያ ደረሰ የተባለውን ጥፋት ተከትሎ እያደረገ ባለው ማጣራት ተጨማሪ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡
– ዘንድሮ በ229 ሔክታር መሬት ላይ የመልሶ ማልማት ፕሮጀክቶች ይካሄዳሉ (በውድነህ ዘነበ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ያረጁ አካባቢዎችን መልሶ ማልማት የሚለውን ዕቅድ በስፋት ቀጥሎ፣ አሁን ትኩረቱን በአራት የከተማው ዋነኛ አካባቢዎች ላይ አድርጓል፡፡
– ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ ባንኮች ተጠቃሚ ይሆናሉ (በውድነህ ዘነበ)
(ሙሉ ገ.) በአዲስ አበባ ቦሌ ሚሊኒየም አዳራሽ እሁድ ዕለት ሕዳር 19 ቀን 2003 ዓ.ም በተካሄደው የኢህዴን (ብአዴን- ኢሕአዴግ) 30ኛ ዓመት ዝክረ በዓል ማጠናቀቂያ ላይ የተተኮሱ ርችቶች የአዳራሹን ጣራ በእሳት በማያያዛቸው ምክንያት በተፈጠረ ድንገተኛ ድንጋጤ በርካታ ሰዎች የመረጋገጥ እና የመጋጋጥ አደጋ …
በብአዴን-ኢሕአዴግ 30ኛ ዓመት ዝክረ በዐል ላይ በርችት ምክንያት በተነሳ እሳት በሰዎች ላይ የመጋጋጥ እና የመረጋገጥ አደጋ ደረሰ Read more »
የመሬት አጠቃቀምና በዓለምአቀፍ ደረጃ እየተስተዋለ ያለው መንግሥታት “ኪራይ” የሚሉት፣ የሚቃወሙት ተሟጋቾች ደግሞ “የአፍሪካን መሬት መቀራመት” የሚሉት አያያዝ የአፍሪካን ግብርና ሊጎዳ እንደሚችል አንዳንዶች ይናገራሉ፡፡ ሌሎች ደግሞ የምግብ ሰብል በዓለም ላይ የተትረፈረፈ እንዲሆን ስለሚያስችል ዋጋውን ያወርደዋል፤ የዓለምን የምግብ ዋጋም ያረጋጋል ብለው ያስባሉ፡፡ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ!
የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማኅበር ፣ ዜጎች፣ በበጎ ፈቃድ ለህሙማን ፣
ዓለም ዓቀፍ የኤድስ ቀን ነገ ሲታሰብ፤ ዓለማችን ዛሬስ ከዚህ ወረርሽኝ ተላቀቀች የሚል ዜናን አልያዘም።
ከትናንት በስትያ በግብፅ የተካሄደው የምክር ቤት ምርጫ ማጭበርበር እንደተከሰተበት ተቃዋሚዎች ገለፁ። ሁኔታዎች እንደሚያመለክቱት ከሆነ በምክር ቤቱ ምርጫ የፕሬዚዳንት ሆስኒ ሞባረክ ፓርቲ ከፍተኛ መቀመጫ እንደሚያገኝ ተገምቷል። ተቃዋሚዎች ውጤቱን እንደማይቀበሉት እየዛቱ ነው። ማንተጋፍቶት ስለሺ ዝርዝር ዘገባ አጠናቅሯል።
Ipsum sagittis venenatis Phasellus pretium pretium Suspendisse lorem accumsan non montes. Tellus ultrices Vestibulum at a porttitor ut pede elit nec laoreet. Egestas In semper auctor Pellentesque Quisque id In justo risus pretium. Id vitae Aliquam dui nibh eros et …