በዓባይ ውኃ ላይ ውሳኔ ለመስጠት የሚረዳ ሶፍትዌር ተዘጋጀ
(በብሩህ ይሁንበላይ)
ባለፈው ሐሙስ የዓባይ ተፋሰስ ኢኒሼቲቭ (Nile Basin Initiative) ቢሮ ሰሞኑን ከመገናኛ ብዙኃን ጋር ባደረገው ውይይት፣ ተቋሙ እያዘጋጀ ባለው የውሳኔ መርጃ ሥርዓት ሶፍትዌር (Decision Support System) የተፋሰሱ አገሮች ለጋራ ውሳኔ የሚረዳቸው መረጃ በባለሙያዎች መዘጋጀቱን አስታውቋል፡፡