ሩሲያና ቓታር ቀጣይ የዓለም ዋንጫ አዘጋጆች! DW Amharic December 2, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics እ ጎ አ በ 2018 ሩሲያ፣ በ 2022 ዓ ም ደግሞ ቓታር፣ የዓለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር እንዲያዘጋጁ ተወሰነ።