የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ ዋስትና ተከለከሉ
(በታምሩ ጽጌ)
ከንብረት ምዝበራ ጋር በተያያዘ ተጠርጥረው መስከረም 21 ቀን 2003 ዓ.ም. በቁጥጥር ሥር የዋሉት የዳሸን ቢራ ፋብሪካ ዋና ሥራ አስኪያጅ አቶ ብርሃኑ አድማሱ፣ የዋስትና መብታቸው እንዲከበርላቸው ለአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት አጣ፡፡