የፊፋ ባለስልጣናት የጉቦ ቅሌት DW Amharic December 1, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ዓለም ዓቀፉ የእግር ኳስ ማህበር ፊፋ አንዳንድ የስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባላቱ በጉቦ ቅሌት ስማቸው አደባባይ ወጥቶ መነጋገሪያ ሆነዋል።