የአዋሽ ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ በሠራተኞች ላይ ዕርምጃ ወሰደ
(በዳዊት ታዬ)
በአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ የባንኩን ፕሬዚዳንትና ሰባት ሌሎች ሠራተኞች የግዳጅ የዓመት ዕረፍት እንዲወጡ ካደረገ በኋላ፣ በባንኩ የውጭ ምንዛሪ አገልግሎት ዙሪያ ደረሰ የተባለውን ጥፋት ተከትሎ እያደረገ ባለው ማጣራት ተጨማሪ ዕርምጃዎችን በመውሰድ ላይ እንደሆነ ተገለጸ፡፡