የምድር ነውጥ በደቡብ ኢትዮጵያ፣ DW Amharic December 21, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከትናንት በስቲያ በደቡብ ኢትዮጵያ በሆሣዕና ከተማ 10 ኪሎሜትር ሰሜናዊ አቅጣጫ በደረሰው የምድር ነውጥ፣ ህንጻዎች ተሠነጣጥቀዋል።