ፍራንስ ቴሌኮም የቴሌን የአስተዳደር ዘርፍ መረከብ DW Amharic December 22, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ከናይጀሪያ ቀጥሎ በአፍሪቃ በህዝብ ቁጥር ብዛት ሁለተኛውን ደረጃ የምትይዘው የኢትዮጵያ የቴሌኮምኒሽን አገልግሎት በኋላ ቀርነት ከሚጠቀሱት ውስጥ አንዱ ነው ።