የትግሪ ወርጂ ብሔረሰብ ፓርቲ የፌዴራሊዝም ሥርዓት ተጠቃሚ አልሆንም አለ
በኃይሌ ሙሉ
በአሁኑ ጊዜ ኢትዮጵያ ውስጥ ያለው የፌዴራሊዝም ሥርዓት ለቋንቋ ብቻ ትኩረት የሰጠ በመሆኑ፣ የሌላ ብሔረሰብ ቋንቋ የሚናገሩት የትግሪ ወርጂ ብሔረሰቦች የሥርዓቱ ተጠቃሚ አለመሆናቸውን፣ የትግሬ ወርጂ ብሔራዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ፓርቲ ለሪፖርተር አስታወቀ፡፡