ሰላም የራቃት ኢራቅና አስተዳደሯ DW Amharic December 21, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ሁከትና ጥቃት ባላባራባት ኢራቅ ለሁለተኛ ጊዜ በተካሄደዉ አጠቃላይ የምክር ቤት ምርጫ አመፃዉን ተቋቁመዉ በርካታ ዜጎች ድምጽ መስጠታቸዉ አይዘነጋም።