የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የቦርድ ሰብሳቢዎችን ሊሾም ነው Ethiopian Reporter December 19, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics በውድነህ ዘነበ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት በቦርድ ለሚተዳደሩ መንግሥታዊ መሥሪያ ቤቶች አዳዲስ የቦርድ ሰብሳቢዎችን ሊሾም ነው፡፡