በሆሳዕና አካባቢ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከሰተ

በጋዜጣው ሪፖርተር

ባለፈው እሑድ ከሰዓት በኋላ በደቡብ ክልል ሆሳዕና አካባቢ በሬክተር ስኬል 5.1 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ ነበር፡፡