የአዲስ አበባ ገቢዎች ኤጀንሲ ከፌዴራል ገቢዎች ባለሥልጣን ጋር ተዋሃደ
በውድነህ ዘነበ
ከአዲስ አበባ ከተማ የሚገኘውን ገቢ ሙሉ ለሙሉ መሰብሰብ የተሳነው የከተማው ገቢዎች ኤጀንሲ ከፌዴራሉ ጉምሩክና ገቢዎች ባለሥልጣን ጋር ተዋህዶ እንዲሰራ ተወሰነ፡፡