Amharic የጀርመናዉያን የገና በአል አከባበር ወግ DW Amharic Dec 23, 2010 No Comments Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics ጀርመናዉያን የገናን በአል እጅግ የሚወዱት እና ከቤተሰብ ጋር የሚያከብሩት በአላቸዉ ነዉ። የገና በአል ሲዳረስ በተለይ የቸገረን የታመመዉን የመርዳት ባህላቸዉ ጠንከር ያለ ነዉ።