የኢትዮጵያ ህዝብ … ከዚህ ወዴት? ክ. 17 (አያልሰው ደሴ)

የኢትዮጵያ ህዝብ፣ አገር ወዳድና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች እና ኢህአዴግ ከዚኽ ወዴት? ክፍል አስራ ሰባት

አያልሰው ደሴ (የግል አስተያየት)

ኢዴኃኅ …

በኅብረቱ መተዳደሪያ ደንብ መሠረት ”የዚኽ ምክር ቤት አባላት ካላቸው የዕድሜ፣ የሥራና የትምህርት ሠፊ ልምድና ዕውቀት አንዳንድ ባህላዊ ግጭቶችን ለማስወገድና ማናቸውንም ብሔራዊ ጠቀሜታ ያላቸውን ሃሳቦች ለኅብረቱ አመራር ይጠቁማል፣ ያማክራል፣ ..” …