በስድስት ወሩ የተቋረጠ ፅንስ በሕይወት መቆየት ቻለ

በኃይሌ ሙሉ

በእናቱ ላይ በፈጠረው የጤንነት ችግር ምክንያት በስድስት ወር (በ27 ሳምንት እድሜው) በቀዶ ሕክምና እንዲወጣ የተደረገው ሕፃን፣ በሕይወት መቆየት ቻለች፡፡ ኢትዮጵያ ውስጥ ከ28 ሳምንታት በታች የሚወለድ ልጅ እንደ ውርጃ ይቆጠራል፡፡