የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ይፈታሉ ተብሎ ይጠበቃል

በታምሩ ጽጌና በዘካሪያስ ስንታየሁ

በዘር ማጥፋት ወንጀል ተከሰው በሞት፣ በእድሜ ልክና በዓመታት እስር እንዲቀጡ የተወሰነባቸው የደርግ ከፍተኛ ባለሥልጣናት ለገና ሊፈቱ እንደሚችሉ ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡