ቴሌ ‹‹ከአገልግሎት መስጫ ክልል ውጪ›› እየሆነ ነው
በኃያል ዓለማየሁ
የቀድሞው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙዩኒኬሸን ኮርፖሬሽን በአዲሱ አደረጃጀት ኢትዮ ቴሌኮም በሚል ስያሜ ከተዋቀረ በኋላ፣ አብዛኛዎቹ የድርጅቱ ሠራተኞች እስካሁን ባለመመደባቸው፣ የድርጅቱ የሥራ እንቅስቃሴ ቆሟል በሚያስብል ሁኔታ መዳከሙን ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ የድርጅቱ ሠራተኞች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡