የበርማ ተቃዋሚ ወገን መሪ ለአውሮጳ ያቀረቡት ጥሪ DW Amharic December 20, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics አውሮጳ እና ጀርመን የበርማ ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄን ባንድነት እንዲደግፉ የበርማ የተቃውሞው ወገን መሪ ወይዘሮ ኦንግ ሳን ሱቺ ጠየቁ።