የደርግ ባለስልጣናትና የዕርቁ ጥረት አንድምታ DW Amharic December 20, 2010 Tagged with addis ababa, Ethiopia, health, import/export, politics የአራት ሃይማኖቶች አባቶች ባለፈው ቅዳሜ በእስር ላይ የሚገኙ የቀድሞ መንግስት ባለስልጣናት እንዲፈቱ ለማድረግ እንቅስቃሴ መጀመራቸውን በይፋ ገልጸዋል።