የ «ሽሉክስፔስት» አዲስ የዓለም ክብረወሰን ፤
ባለፈው ሳምንት ባቀረብነው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ የአየር ንብረት ለውጥ በጀርመን ፤ ምን እንደሚመስል መዳሰሳችን ይታወስ ይሆናል።
ባለፈው ሳምንት ባቀረብነው ሳይንስና ኅብረተሰብ ቅንብራችን፤ የአየር ንብረት ለውጥ በጀርመን ፤ ምን እንደሚመስል መዳሰሳችን ይታወስ ይሆናል።
የዕለቱ ዜና
የአዉሮጳ ኅብረትና የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድርጅት NATO የሙአመር ጋዳፊ የ42ዘመን አገዛዝ ፍፃሜ ዋዜማ ላይ ስለወደፊቱ ሊቢያ መነጋገር መጀመራቸዉ ተዘግቧል።
የሊቢያ ዓማጽያን መዲናይቱን ትሪፖሊ መቆጣጠራቸውን እና በባብ ኧል አዚዝያ የሚገኘውን የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ መኖሪያ ቤትንም መያዛቸውን ቤንጋዚ የሚገኘው የብሄራዊው የሽግግር ምክር ቤት ኃላፊ ሙስጠፋ መሀመድ አብዱል ጃሊል ገለጹ።
የሊቢያ ተቃዋሚዎች ባለሥልጣን ኔቶ በሊቢያ የሚደርገውን ዘመቻ ከማይደግፉ አገሮች ጋር መሥራት ይከብደናል ማለታቸውን ተከትሎ በአገሪቱ በርካታ ኢንቨስትመንት ያላት ቻይና ሐሳብ ውስጥ ወድቃለች፡፡
የፈረንጆች 2011 ዓመት ለዓረብ መሪዎች መልካም ዜና ይዞ አልመጣም፡፡ የሰሜን አፍሪካዊቷ ቱኒዝያ ዜጋ የሆነው መሐመድ ቦአዚዝ ራሱን በማቃጠል የለኮሰው አብዮት፣ ፕሬዚዳንት ቤን ዓሊን ቆይቶም የግብፁን ፕሬዚዳንት ሙባረክን ከሥልጣን አሽቀንጥሮ ጥሏል፡፡
የአፍሪካ አንድነት ድርጅት ሲቋቋም ዓላማው የአፍሪካ አገሮችን ነፃነት እውን ለማድረግ፣ አፍሪካውያን እንዲተባበሩ ለማስቻልና ከነፃነት ባሻገርም አፍሪካውያን የአፍሪካን ችግር ለመፍታት በጋራ እንዲንቀሳቀሱ ለማድረግ ነው፡፡
– ኩባንያዎቹ እስከ 500 ሺሕ ሔክታር መሬት ሊጠይቁ ይችላሉ በዓለማችን ትልቁ የአበባ አምራች በሆነውና በኢትዮጵያ በ100 ሺሕ ሔክታር መሬት ላይ በተለያዩ ግብርና ምርቶች በተሰማራው በካሩቱሪ አስተባባሪነት የተመራው 30 የህንድ ኩባንያዎችን ያቀፈ የንግድ ልዑክ፣ ሁለት ቢሊዮን ዶላር በሚገመት የአግሮ ቢዝነስ ኢንቨስትመንት …
– ሦስት ተከሳሾች በገደብ ተለቀቁ የአዋሽ ኢንተርናሽናል ባንክ አክሲዮን ማኅበር የቀድሞ ፕሬዚዳንት አቶ ለይኩን ብርሃኑን ጨምሮ ስምንት ተከሳሾች፣ ጥፋተኛ በተባሉበት ወንጀል ከአንድ ዓመት እስከ ሁለት ዓመት ከሁለት ወራት በሚደርስ ፅኑ እስራትና በገንዘብ በትናትናው ዕለት ተቀጡ፡፡
‹‹የትምህርት ጥራትን ለማስጠበቅ የግድ የትምህርት ባለሙያ መሆን አያስፈልግም›› ረዳት ፕሮፌሰር ወንድወሰን ታምራት የትምህርት ሚኒስቴር ከፍተኛ አመራሮችን ጨምሮ በቴክኒክ ትምህርት ላይ የተሰማሩ ባለሙያዎች ከግብርና ጋር ተያያዥነት ካላቸው የትምህርት መስኮችና ሥልጠናዎች ስፔሻላይዝ ያደረጉ በመሆናቸው፣ ለትምህርት ጥራት ችግር የመጀመሪያዎቹ መንስዔዎች መሆናቸውን አንድ ጥናት …
• ደርባ ሚድሮክ አገልግሎት ከተቋረጠብኝ ሁለት ወር ሞላው አለ የቴሌኮም አገልግሎቶች በየጊዜው ለረጅም ጊዜያት በመቆራረጣቸው ሥራቸውን እየጎዳው መሆኑን በርካታ ኢንቨስተሮችና ነጋዴዎች አስታወቁ፡፡
የአምስት ዓመቱን የዕድገትና ትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በዕርዳታ ብቻ በሚገኝ የገንዘብ ድጋፍ ማሳካት ስለማይቻል፣ የጃፓን መንግሥት አነስተኛ ወለድ ያለው በረጅም ጊዜ የሚከፈል ብድር እንዲሰጠው የኢትዮጵያ መንግሥት ጠየቀ፡፡
የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አንደኛ ወንጀል ተረኛ ችሎት በትናንትናው ዕለት ከቀኑ ዘጠኝ ሰዓት ጀምሮ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ እንዲለቀቁ ትዕዛዝ አስተላልፎላቸው የነበሩት ዳኛና ረዳቶቻቸው የዋስትና ፈቃድ ታገደ፡፡
በቦሌ ክፍለ ከተማ ጐሮ በሚል መጠሪያ በሚታወቀው አካባቢ ባለ ድልድይ ሥር በበርካታ ማዳበሪያዎች ተቋጥረው የተጣለ የሰውነት ቁርጥራጮች መገኘታቸውን ምንጮች ለሪፖርተር ገለጹ፡፡
ስለሆነም የቀይ ባህር ጠረፎችን ከላኢ እስከ ታችና በምስራቅ በኩል ከጅቡቲ እስከ ዘይላና ከዚአም ባለፈ ያሉ ወደቦችን ሙሉ በሙሉ በእነሱ ቀጥተኛ ቁጥጥር ስር…
እስክንድር ነጋ በዚህ ሳምንት የማካፍላችኹ ዛሬ ማክሰኞ አዲስ አበባ ውስጥ ከሚታተመው ፍኖተ -ነፃነት ጋዜጣ ጋር ያደረግኹትን ቃለምልልስ ነው። ሙሉ ቃለ ምልልሱን ለማንበብ: www.andinet.com ኢህአዴግ በኢትዮጵያ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ጅምር መኖሩን በተደጋጋሚ ይገልጻል ። ፖለቲካውም፣ ኢኮኖሚውም፣ ማህበራዊ ጉዳይ ጅምር አለ፡፡ …
የዓለም ዜና
የሊቢያ መሪ ሞአመር ኧል ጋዳፊ የስልጣን ዘመን ማብቂያው እየተቃረበ የመጣ ይመስላል።
የሊቢያ መዲና ትሪፖሊን መቆጣጠራቸው ከተሰማ በኋላ በርካታ የዐረብ ሀገሮች ላማጽያኑ መንግስት ዕውቅና እንደሚሰጡ አስታውቀዋል።
የአሠሪ እና ሠራተኞች ወሳኝ ቦርድ በከሳሽ የኢትዮ ቴሌኮም ነባር የሠራተኞች ማህበራቸው እና በተከሳሽ አዲሱ የኢትዮቴሌኮም አስተዳደር መካከል የተነሳውን ክርክር ዛሬም ተመልክቶ ብይኑን ለሚቀጥለው ሳምንት አሻግሮታል።
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
በአዲስ አበባና በድሬዳዋ መካከል ፤ መተሃራ አካባቢ፣ አሽከርካሪዎች ያልታሰበ እንከን አጋጥሞአቸዋል።
ይህንን ማስታወሻ የምጽፈው እለተ አርብ ነሃሴ 13 ቀን 2003 ምሽትላይ ነው. . .ጅዳ ሳውዲ አረቢያ ! አርብ እንደቀረው አለም እሁድ የአረቦች የእረፍት ቀን በመሆኑ የዋልኩት እቤት ሲሆን ከተጋደምኩበት የተነሳሁት አረፋፍ ነበር። ማታ በተሰጠኝ መረጃ መሰረት ለዜና የሚሆኑ መረጃዎ ችን ሰባስቤ …
የኢትዮጵያውያን ስድተኞች መከራ በየመን ! (ክፍል 12)ነቢዩ ሲራክ- ከሳውዲ አረቢያ Read more »
የዛሬ ስድስት ወር ግድም የሊቢያ አማጽያን የሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉ ድል እያሳየ ነው።
ሐያሉ ዓለም ካደመባቸዉ ከረመ።አምስት ወር ግድም።ጊዜ ሲዘም በላይ በላዩ ነዉ።ታማኝ ባለሥልጣኖቻቸዉም ከዷቸዉ።ልጃቸዉ ምናልባትም ለአልጋ ወራሽነት ያጩት ዉድ ልጃቸዉ ተማረከ።ሠይፍ አል-ኢስላም።
ስብሰባው በካሜራ እንዲቀረጽ ተፈቅዷል“ለተቃዋሚ ሀይሎች ኅብረት ምስረታ ከግንቦት ሰባትና ሌሎች ተቃዋሚ ሀይሎች ጋር እየሰራን ነው” Ethiopia Zare (ሰኞ ነሐ
የለቱ ዜና
የሊቢያ አማጽያን የኮነሪል ሞአመር ጋዳፊን መንግስት ለመገርሰስ የጀመሩትን ትግላቸዉን በማጠናከር ዋና መዲናይቱ ትሪፑሊን በከፊል መቆጣጠራቸዉን አስታወቁ።
በሐምሌ ወር የዋጋ ግሽበቱ 39.2 በመቶ የደረሰ ሲሆን፣ በተፃራሪው በአገሪቱበሚገኙት ባንኮችና በአነስተኛ የገንዘብ ተቋማት የሚገኘው የቁጠባ መጠን እያደገ ይገኛል::
በዓይነቱ አስከፊ የተባለለትና በምሥራቅ አፍሪካ በተከሰተው ድርቅና ረሃብ ኮሌራ ተጨማሪ ራስ ምታት እየሆነ መምጣቱን የዕርዳታ ድርጅቶች ገልጸዋል፡፡
የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ (ኦብኮ) ሊቀመንበር አቶ ቶለሳ ተስፋዬ ከአገር ስለወጡ ፖሊስ ይዞ ሊያቀርባቸው ባለመቻሉ ሌላ ጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡
ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ሰሞኑን የኡጋንዳ የሦስት ቀናት ጉብኝታቸውን አጠናቀው በሚመለሱበት ወቅት ቆይታቸውን በተመለከተ ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር በመሆን በሰጡት መግለጫ፣ ከጋዜጠኞች የቀረበላቸው ቀዳሚው ጥያቄ ከአልሸባብ ጋር ያላቸውን ቁርኝት በተመለከተ ማብራርያ እንዲሰጡ ነበር፡፡
‹‹ራቤ ጥማቴ ዕርዛቴ ሦስቱይደበድቡኛል ባንድ እየዶለቱ››ይህ የተራበ፣ የተቸገረ ኢትዮጵያዊ አርሶ አደር የተለመደ አባባል ነው፡፡
– ማኅበሩ ለጠቅላይ ሚኒስትሩና ለብሔራዊ ባንክ ደብዳቤ ጻፈ በደቡብ ክልል በሲዳማ ዞን የሚገኙ የቡና ገበሬዎች ባንኮች ብድር ባለማቅረባቸው ምክንያት፣ እርሻቸውን ወደ ጫት እየለወጡ መሆኑን የሲዳማ ቡና አቅራቢዎች ማኅበር አስታወቀ፡፡
– አቶ አባዱላ ገመዳና አቶ አዲሱ ለገሰ ይገኙበታል ዓለም አቀፍ የአመራር ኢንስቲትዩት ከግሪንዊች ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር፣ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አቶ አባዱላ ገመዳንና የኢትዮጵያ አየር መንገድ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ አዲሱ ለገሰን ጨምሮ፣ 236 ከፍተኛ የመንግሥት ኃላፊዎችን፣ የመከላከያ ጄነራሎችንና …
በአሁኑ ወቅት በግብይት ላይ ከሚገኙ የብር ኖቶች ከፍተኛ ነው ከሚባለው ከባለመቶ ብር ኖት በተጨማሪ፣ የ200 ብር ኖት ገበያ ውስጥ እንዲገባ ግፊት እየተደረገ መሆኑ ታወቀ፡፡
ከመጀመሪያዋ የብርሃን ብልጭታ ጀምሮ ጊዜ እንደ ጅረት ይተማል፡፡ የጊዜ ጅረት መጠኑ አይሞላም፣ አይጎድልም፣ ሁልጊዜም አንድ ነው፡፡ የማይደርቅ ጅረት ነው፡፡ ትውልድም ከሰው ልጅ የህላዌ ጅማሮ አንስቶ በጊዜ ስጋጃ ላይ ይነጉዳል፡፡ የትውልድ ጅረት ግን አቀበትና ቁልቁለት፣ የበጋ እና የፀሐይ ወራት አሉት፡፡ የትውልዱ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እንደምን ሰነበታችሁ ውድ አንባቢያን፡፡ የሰሞኑ የሀገራችን የፖለቲካ ንፋስ እንዴት ይዟችኋል? እኔማ አንዱን ስሰማው እያደነገዘኝ ሌላውን ስሰማው ደግሞ እያደነዘዘኝ ፈዝዤላችኋለሁ፡፡ ለደግ ያድርግልህ በሉኝ፡፡ አሳሳቢ ሁኔታ ውስጥ የምንገኝ ይመስለኛል፡፡ አንዱ ከአንዱ መማርና ካለፈ ታሪክ ዕውቀትን ገብይቶ የወደፊቱን ለማስተካከል መሞከር ዕርም የተባለበት ጊዜ …
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እንዲህ ብለው ነበር ! ቅንብር : አሥራደው (ከፈረንሳይ)
ልጅ ተክሌ (ኦታዋ)ብሄርንና ሀይማኖትን መሰረት ያደረገ ክርክር አስቸጋሪ ነው። ሀይማኖት ይብሳል። በንጽጽር፡ ከሀይማኖት ደግሞ ብሄር ለክርክር ይቀላል።
የባህር በር ጥያቄ…ከልማትና እድገት ዋስትናነት አኳያ – አያልሰው ደሴ
የሶርያዉ ፕሬዝደንት ባሽር አልአሳድ በተቃዋሚዎቻቸዉ ላይ ለወራት የሚሰነዝሩት ጥቃት ከዉግዘት አልፎ ስልጣን ይልቀቁ የሚል ጥሪ አስከትሎባቸዋል።
ከአሜሪካ ድምፅ ራዲዮ ጋር ቃለምልልስ ያደረጉት የኢትዮጵያ የግብርና ሚኒስትር ደኤታ ምትኩ ካሣ በድርቁ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ የምግብ እርዳታ የሚያስፈልጋቸው ሰዎች ቁጥርም የፊታችን ጥቅምትና ኅዳር በከፍተኛ ደረጃ እንደሚቀንስ አስታውቀዋል፡፡ አቶ ምትኩ ካሣ በኢትዮጵያ የግብርናና ገጠር ልማት ሚኒስቴር የአደጋ መከላከል፣ ዝግጁነትና የምግብ …
በኢትዮጵያ አሁንም ሆነ ባለፉት ሃያ ዓመታት ድርቅ እንጂ ረሃብ የለም ሲል የግብርና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
“በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸውን በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች ለኢሳት የምርመራ ቡድን መናገራቸውን የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን ኢሳት ዘገበ:: ኢሳት በዚሁ ዘገባው ላይ እንደገለጸው ወኪሎቹ ሰሞኑን በደቡብና በኦሮሚያ ክልል የገጠር አካባቢዎች በመጓዝ የአካባቢውን ህዝብ ያነጋገሩ ሲሆን፣ ከህዝቡ በተገኘው መረጃ …
በደቡብ ኢትዮጵያ የሚገኙ ነዋሪዎች “በክልላችን ረሀብ ገብቷል ብላችሁ አትናገሩ” ተብለው መታዘዛቸው ተዘገበ Read more »