አሳድና ምዕራቡ ዓለም

የሶርያዉ ፕሬዝደንት ባሽር አልአሳድ በተቃዋሚዎቻቸዉ ላይ ለወራት የሚሰነዝሩት ጥቃት ከዉግዘት አልፎ ስልጣን ይልቀቁ የሚል ጥሪ አስከትሎባቸዋል።