ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የምስክርነት ቃሉን ሰጠ *‹‹የህሊና እስረኛ ነኝ›› እስክንድር ነጋ በነገረ ኢትዮጵያ ሪፖርተር በሽብርተኝነት ወንጀል ጥፋተኛ ተብሎ 18 አመት እስር ተፈርዶበት በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጥቷል፡፡ በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ አንደኛ ተከሳሽ ለሆነው …

በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የመከላከያ ምስክርነት ቃሉን ሰጠ Read more »

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በምስክርነት እንደማያቀርብ አሳወቀ የቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት የተጠቀሰውን ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ በምስክርነት እንደማያቀርበው ለልደታ ከፍተኛ ፍርድ ቤት በደብዳቤ አሳውቋል፡፡ ማረሚያ ቤቱ ታህሳስ 4/2008 ዓ.ም ለልደታ ፍርድ ቤት በላከው …

የቃሊቲ ማረሚያ ቤት በእነ ዘላለም ወርቃገኘሁ የክስ መዝገብ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን በምስክርነት እንደማያቀርብ አሳወቀ Read more »

ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ:: ‪ ኢትዮጵያዊው ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ሽልማቱ የሚሰጠው በ36ኛው የአለም ጸሃፊዎች ፌስቲቫል (IFOA 36)ላይ ሲሆን ሽልማቱ 5000 ዶላር ዋጋ ያለውና የሚሰጠውም በጸሃፊነታቸው ታላቅ አስታውጾ እና ሕዝባዊ አመኔታ …

ጠንካራ እና ጽኑ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ የፔን ካናዳ የሰብአዊነት የመጀመሪያ ደረጃ ሽልማት አሸናፊ ሆነ:: ‪ Read more »