አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው።
አምስት የኦሕዴድ ከፍተኛ ባለስልጣናት :በርካታ ኣመራሮችና ካድሬዎች በሕወሓት ካልቾ ሊሰናበቱ ነው።
#Ethiopia #Oromoprotests #OPDO #TPLF #EPRDF #MinilikSalsawi

Minilik Salsawi (ምንሊክ ሳልሳዊ) – በኦሮሚያ ክፍለሃገር የተነሳውን ተቃውሞ ተከትሎ የሕወሓት ባለስልጣን የሆኑት ኣይቶ ኣባይ ጸሃዬ የኦሮሚያን ክልላዊ ምክር ቤት እንበትናለን ባሉት መሰረት በተደረገው ግምገማ የክልሉ ምክር ቤት ፕረዚዳንት እና ኣባላትን ጨምሮ የፈደራል መንግስታቸውን ባለስልጣናት እና የኦሕዴድ ኣመራሮች እንደሚያሰናበቱ እየተጠበቀ ይገኛል፤ በዚህም መሰረት ፦
፩ ኣቶ ኣባዱላ ገመዳ = የፌዴራሉ ምክር ቤት ኣፈጉባዬ(በጡረታ)
፪ ኣቶ ሙክታር ከድር = የኦሮሚያ ክ\ሃገር ኣስተዳዳሪ
፫ አቶ ለማ መገረሳ = የጨፌ ኦሮሚያ ኣፈ ጉባዬ
፬ አቶ ጣባ ደበሌ = የኦሕዴድ ስራ ኣስፈጻሚና የቢሮኃላፊ
፭ አቶ ኣቢ ኣሕመድ = የሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ሚኒስትር
እነዚህ ከላይ ስማቸው የተጠቀሱት ከፍተኛ ባለስልጣናትን ጨምሮ በርካታ ከፍተኛ የኦሕዴድ ባለስልጣናት እና ኣመራሮች እንዲሁም ካድሬዎች በሕወሓት ትእዛዝ የሚሰናበቱ ሲሆን በኣንዳንዶቹ ላይ የሙስና ክስ ይከፈታል ተብሎ ይጠበቃል። #ምንሊክሳልሳዊ
muzun belto litachun wede koshasha
?????
calcio Italia tiz alegn…kuas nachew ende bekalcho…ki..ki..ki…!
TPLF has no shame: Abay Chelemaye and the fat Getachew Reda who insulted Oromo will stay in power. That is really Weyane style democracy. We will see if you can survive 2016.
All woyanes will never stay alive ant more
burbura
yetnefese quas nachew
TPLF must go. This isn’t what Oromo people are sacrifice thrie life. Oromo wants TPLF leave power and leave Oromoia at all .
??
I hope it is true! That would expose the empty democracy and ethnic apartheid of TPLF. Oromoprotest will not stop until Tigrayan fascists are out of Ethiopia.
aba dula tegadalay negn alalem ende?eski enyewa!!!bergit ye oromo hizb bemulu yiwedewal.esu lehod megezatun tito lehilinaw ketegeza hizbu netsa endemiyawetaw aliteraterim.
አህያዋ ወሮ አሥቴር ቦታውን ልትይዝ ነው ከድጡ ወደ ማጡ እየገባ ያለው ህወሀት ተጨባጭ ለውጥ እንደማያመጣ ልንገልፅለት ልንደመስሰው መሆኑን አሥረግጠን እንዲረዳ ያስፈልጋል ኦህዴድ ፈጣን ሎተሪ ነው ስትፍቁት ኦነግ ነውና ኦነግ ደግሞ የመላ ሀገሪቱን የህወሀት የመሬት ቅርምትን የማይፈልግ በሽብርተኛ ሥልት ከሀገር እንዲወጣ የተደረገ ድርጅት ቢመስላቸው ሁሉም ህዝብ ከኦነግ እና ከአማራው ሀገር አድን ድርጅት ጋር አብሮ የሚሰራ ወያኔን በጋራ ለማንኮታኮት የጋራ መግባባት ላይ ስንሆን ወያኔን ከመደምሰስ ወደ ሀላ የሚል ክልል አለ ብዬም አላስብም።
የወያኔ በሀሪ ይጠቀምብክ እና ጣምክ ሳልቅ እንደ ማስቲካ አላምጦ ይተፋካል።የብአዴን ሆነ የኦዲድ ባለስል ባለስልጣናት ንቁ ከህዝባችሁ ጋር መቆም ይሻላችኃል።ምንም ቢሆን ወገናችሁ ነው የጣላት ወያኔ መሳሪ አትሁኑ።
እናተ ኦሮሞ ባይ ነን ባዮች በመጀመሪያ ሁላችሁም ብትሆኑ ንጹህ ኦሮሞዎች አይደላችሁም ከኢትዮፒያ ህዝብ ጋር ዘራችሁ የተቀላቀለ የበዛችሁ ናችሁ ስለዚህ የወያኒን ድህነት በናተ አስወጣችሁብን ከችጋር አውትታችሁ ትጋብ ውስጥ ከተታችሁት አምሃራ ደሃ ያደረገኝ አምሃራ ባዶ እግሩን የሚሂድ ደሃ እያለ ጠላቲም የሚለው ለምን መሰላችሁ ለኦሮሞ ህዝብ አስቦ የኦሮሞ ብሶት ቆርቁሮት መሰላችሁ ኢትዮፒያን ለመብላት ጣሊያን ያልቻለውን በናተ ስላገኘነው አሁን አምሃራዎች 25 አመት ሙሉ ከአገራቸው ኢትዮፒያ ማሳደድ ብቻ ሳይሆን በወረራ አገራቸውን ተቀምተውላ ለነሳነታችው በኢትዮፒያዊነት ይታገላሉ እናተም የባንዳ ወያኒ ፕሮፓጋንዳ ትታችሁ በኢትዮፒያዊነት መቀላቀል ነው ትግሪ ወያኒ በምንም መልኩ ደግሞ በአምሃራና በኦሮሞ መካከል መግባትም የለበትም ነበር ዳኝነትም ማን ወከለው አገር ማከፋፈል ማን ሰጠው ትግሪው እኮ የራሱ ክፍለ ሃገር ነበረው ማን ሂዶ ወረረው አባቶቻችን ደማቸውን ከማፍሰስ በስተቀር ወረራ ትግሪላይ አላደረጉም ትናት ባድሚ ሂደች ብሎ ወገኖቻችንን እንደአባቶቻችን ኢትዮፒያ ትጠራችሃለች እያለ ደማቸውን ያስፈሰሰ ጠላት ነው ታላላቅ አገሮችን ኢትዮፒያ የምትባል ትልቅ አገር ይዛለው በማለት እንጂ እየተጠቀመያለው በኦሮሞ በአምሃራ በደቡብ እየተባለ ተወካዮች ህልውናቸውን ለማርዘም የሚሰሩት ስራ የለም ህወሃት የሁሉም አለቃ እኒነኝ በሚል አገራችንን የህልውናው መጠቀሚያ እንዳረጋት ይታወቃል ስለዚህ አምሃራውን እንካን በጫካ የራሱ ትግሪ ጠፍጥፎ በመምጣት እንደማይሆንለት ስለሚያውቅ ገድዪም መጣሁ የሚለው አምሃራውን ነው ለምን ኢትዮፒያዊ ስለሆነ ስለዚህ ብአዲን ማለት ትግሪ ነው አምሃራላይ ከጫካ የተሰራበት ስራ ስለሆነ ወረራም ለማካሂድ ምንም ለማድረግ አልተቸገረም አምሃራም ኢትዮፒያን ልካፈል ብሎ ጫካ አልወጣም ለመሆኑ ኦሮሞዎችን ህወሃት ሊላውን በጁ እስኪያስገባ ድረስ እየፐወዘ ህይወቱን ያኖረው አይበቃችሁም 25 አመት ሙሉ እየፐወዛችሁ አንድ አይነት ነገር ታወራላችሁ ይሂውም የኦሮሞ የኦሮሞ ኦሮሞ ነጻ የሚወጣው በኢትዮፒያዊነት ብቻ ነው ኦነግም ሆነ ኦህዲድ ኢትዮፒያን እፈልጋለው ብሎ ቢነሳ ወያኒ እየተጠቀመበት ያለው ሲስተም አከተመለት አምሃራ ድሮም አልተቀበለውም ኢትዮፒያኖችም አልተቀበሉም ስለዚህ ኦሮሞዎች ለመወሰን ግዚአችሁ አሁን ነው ወደ እውነተኛው ፖለቲካ ለመቀላቀል ሲረኛውን ባንዳ አለመቀበል እና የባንዳን አሽከር ሁሉ በብሂር ስም የሚነግድ ማጥፋት ነው ኢትዮፒያን ለመግዛት በዘር ሳይሆን ጥሩ ኩሩ ኦሮሞ በራሱ የሚተማመን አምሃራን አሳምኖ የሚይዝ እራሱ ኦሮሞን አሳምኖ የሚይዝ እንዲሁም ሁሉንም ብሂረሰብ አሳምኖ ለሁሉም እኩል የቆመ ዚጋ ነው የሚያስፈልገን ይሂ እከሊ እከሊ ማለት በጣም ትንሽነት ነው ትልቅ ነኝ ብሎ የሚያስብም በኢትዮፒያውስትጥ ግን አይከበርም ወያኒም ትግሪ ይሂው 25 አመት ሙሉ ኢትዮፒያን በትግሪነት ገዛው ብሎ ስለያዘ የትግሪን ማህበረሰብ ሊያስከብር አልቻለም በስራው ከማስናቅና ህዝብ ጥርሱን እየነከሰበት ከመኖር በስተቀር ስለዚህ ክብር የሚገኘው በመልካም ስራና ወገናዊነት በሊለው አስተሳሰብ ብቻ ነው ዘረኝነት ቦታ የለውም
This is false propaganda. if that is true, TPLF is going on crazy path. Today is not like the dark age of the past Ethiopian history. EVERY ONE IS NOW KNOW HOW TO EXERCISE HIS/HER OWN RIGHT .WE ARE IN 21 first century.
LEAVE FOR ALMIGHTY GOD. GOD IS LOVE.
Klilachihun besne srat astedadiru…..ebd hula!
Awekuh mastermind yalk is tesfa gebreb
you are try to dissolve ethiopia but ye begoch amlak wod eqayn yzergfew.
Keep talking on woyane everyday 25yrs ×365=9125days u talk 25 years more 50yrs×365=18250days 9125days left u have to talk hard to finish this days good luck
no tolk allot of propognda
የምገርም ነገር ነዉ::
Dessaley, saku, nakuachew, ende megeremna hafret tesemay.
Lekas le zich telalakinet agelglotu neber ya hulu ye ohdd/opdo dnfata. Mdre kersam megaja hulu wrdets moral yet yawqna, ke tgrai woyane Tega blew bzu chefchefana mafenaqel be oromo ena be amara lay feTemu.
Defata felagi jib hula.
Ay tgrai woyanie ye ziya hulu nTuhan hiwot, dem, bedel ena sqay yfaredachuh.
Abay please do it ASAP
Aye weyane amnach wendmach sitgedlu nebrach ahun men ???
Ginbot7
ASHU !!!!!!!!!I am very glad even if weyane kill them no regret at all all of them are PIGS.
Esat Breaking news ginbot7 give warning to 24th regiment mechanized brigade north Ethiopian defence they start jocking ye Sheba sibsib ye buna were yametal.we Ethiopian have huge army very strong 2nd from Africa get lesson from Shabiya still now wounded even they didn’t know shame they can’t control Mola Asgedom .Ay Sheba old generation they aren’t going with the new generation mamush jibu libelah meta tegna. Viva Oromia + Tigre =V
V
What? Do u think Woyane will throw away Minase Gebrehiwot(Aba Dula? No he is, Oromifa speaker Tigre.
Everybody work on time that’s it Simple if u not quelify u will fire don’t make surprise We are Habesha we love our country don’t bother about who is in or off don’t go with politics believe ur people. I don’t care about politics, tribes,one nation that it. I respect all tribes one strong Ethiopia. Didn’t follow politician everybody us better than them we are new generation I can see that Ethiopia not ruled by old people not like America we young Ethiopian have responsibility age maximum 25-40.dont look tribe one Ethiopia
Tgrai woyane kills the oromo people and dismiss the opdo leaders without any reason.
I am not defending the mindless opdo, but to show the act is degrading.
By implication this is an additional damage and humilation to the oromo people by a minoriy ethnic tgrai woyane.
This must serve as a warning for the amara badn and southern hailemariam parties.
They must oppose this act.
The other parties must not be punished for woyane’s crime
Ha ha who are you man? do not be foolish!fool Agame no body will be with the minority blood sucker Tigrians! no body ! you will see in the very soon yo all will go to hall! we Ethiopian’s have a history of deffeting our enemies no matter what time it takes! death for weyane! death for Tigres!!!
Don’t worry man we have blood to Serve Ethiopia we are what we believe in one Ethiopia we aren’t scarey we give our blood what we believe don’t go to population we are in a strategic place it’s better to sort out peacefully u eat everyday we don’t care we have Ethiopian blood no body can stop us it’s better all work for our country. We are one don’t go fuken politics
North Ethiopia is strategic place if you start there u can win.u see u have more population ok we have strategic area. Go do your job no talk fedup everyday fuken leprosy fukra oromo +Tigre =V u insult us when talk about u barking.onlydemocracy for you
Amara u loose ur power trust me we don’t give u chance any more live like any tribe we know what u are try to do comedown leave peacefully.
“5 ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት ከስራ ሊታገዱ ነዉ።” እንደማለት ከዘርና ብሄር ጋር ማያያዛችሁ ተገቢ አይደለም።
I agree with u I think it’s better my self to create one strong Ethiopia we need new strong leader forget this politician they aren’t not working. Now it’s our time to bring peace and one country why we listen them all the time don’t go there bring new idea
@Raya oromo it is wollo oromo
TIGREOROMO=new tribe
ብአዴኖች የት ገቡ እስካሁን ለ25 አመት ባለቤት የሌለው አህያ ሆናችሁ ስትጫኑ ነበር ያተረፋችሁት ግን ቅማንትን ወልቃይትን ህዝባችን ለ1000አመት በላይ ሲያርሥ የነበረውን መሬት ዛሬ ተጭናችሁ ትመላለሱበት የነበረውን ምድር ካዳችሁት አይ በእርሻ እየገፋን ሱዳን ገባን እንጂ መሬቱ የኛ አይደለም አላችሁ አሁን መላው የአማራ ህዝብ ለናንተ ትግስት የለውም የለመዳችሁትን ዱላ ነውና ሸኮናችሁን ሰብረን ከሀገራችን ባንዳዎችን ማስወጣት የተጀመረበት ወቅት ነውና ሁሉም የአማራ ህዝብ ድንበሩን መሬቱን ለተቀራማች ድርጅት ህወሀት ሱዳን የበሬ ግንባር የምታህል እንኳ መርሬት አሳልፋችሁ እንዳትሰጡብን አደራ።
ገለቱማ
ወያኔ ሀጠራው ሀቱ
ይህ እግዚአብሔር ሥራውን የሚሠራበት ጊዜ ነው፡፡ የኢትዮጵያ ህዝብ ጭቆና፡ ርሃብ፡ ሠው ሠራሽ ሞት፡ ፍትህ ማጣት፡ ወዘተ እንደ ራሄል እምባ እግዚአብሔር ፉት ደርሷል፡፡ አሁንም ለሁሉም መልስ ላለው ክርስቶስ ማሳሰብ ነው፡፡ የሚገፋፋ መንግሰት ትጠፋል፡፡
Firing OPDO is big victory for
Oromo & safe.The enemy is going
be left alone, thus minimizing
the enemy comp & their time will be short.