6ኪሎ አካባቢ ያሉ ሱቆች በመፈረስ ላይ ናቸው
6ኪሎ አካባቢ ያሉ ሱቆች በመፈረስ ላይ ናቸው ካለምንም ማስጠንቀቂያ እንደፈረሱ ነው በአቶ ሙላት አስተባባሪነት የጉለሌ ክ/ከ ወረዳ 2 አስተዳደር አስተዳዳሪ ማህተም በለለው ፊርማ ዛሬ ጠዋት አስፈርሷል ::