ጠቅላይ ሚንስትር የነበሩት ታመዋልም ሞተዋልም በሚማልበት ሰአት ሎጋው ሽቦ ተዘፈነ …
የርዕሰ ብሄር መለስ ዜናዊ ሞት ይፋ በሆነበት ሰአት ደግሞ ብር አንባ

‹‹ቅዳሜ ምዝገባ ጀምሩ ተብለን ቀይ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ሰጥተውን ነበር›› የንግድ ባንክ ሠራተኞች
በታምሩ ጽጌ
መካከለኛ ገቢ ላላቸው የአዲስ አበባ ነዋ…

የሕግ የበላይነት ይረጋገጥ ሲባል ማንኛውም ተቋም፣ ማንኛውም ግለሰብ፣ በማንኛውም ጊዜና ቦታ ሊጥሰው፣ ሊበርዘውና ሊከልሰው አይገባም ማለት ነው፡፡

በታምሩ ጽጌ
የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘነበ ከበደና ሌሎች አምስት ኃላፊዎች በወንጀል ተጠርጥረው ከታ

አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፣ የእስልምና ሃይማኖት ተመራማሪ
አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ደራሲ፣ ጋዜጠኛና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ናቸው፡፡ የእስልምና ሃይማኖ…

በጋዜጣው ሪፖርተር
በአገሪቱ የሚታተሙትን ጋዜጦች በማተም ከፍተኛውን ድርሻ የያዘውና በመንግሥት ቁጥጥር ሥር ያለው ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት የሪፖ

በብርሃኑ ፈቃደ
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ እንደ ፖለቲካው ሁሉ በኢኮኖሚ ባለሙያዎችም ዘንድ የሚወናጨፍ ፖለቲካ ቀድ አገላለጽ መንሰራፋት ይዟል፡፡

•    ‹‹የሕክምና መስጫ ማሽኑን ለመጠገን ዋጋው እጅግ በጣም ውድ ነው›› ጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል•    ‹‹ለኅብረተሰቡ እጅግ አስፈላጊ በመ

•    የ27 በመቶ ቦንድ ግዥ ጫና ፈጥሮባቸዋል
በዳዊት ታዬ
የግል ባንኮች ከሚያበድሩት ገንዘብ ላይ 27 በመቶ ለቦንድ ግዥ እንዲያውሉ መመርያ ከወጣ ወዲህ በ2004

•    በበጀት ዓመቱ 70 መንገዶች ለጨረታ ይቀርባሉ
በውድነህ ዘነበ
የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፈው ሐሙስ ከአገር ውስጥ ተቋራጮችና ከአማካሪ ድርጅ

ግርማ ካሳ
በምርጫ ዘጠና «ይህ ሕዝብ የሚፈልገው የመጣህበትን መሰረት አይደለም። የመጣህበትን ብሄር አይደለም። የምትሰራለትን ስራ ነው» የሚለው፣ አቶ በ

በሊቢያ እስካሁን መረጋጋት አልሰፈነም፤ በማሊም እንዲሁ። በተለይ ሰሜን ማሊ ካለፉት ወራት አንስቶ በአክራሪ ሙስሊም ቡድኖች ቁጥጥር ስር ትገኛለች። በአሁ…

(ደጀ ሰላም፤ ጥቅምት 3/2004 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 14/2012/ READ IN PDF):- የማኅበረ ቅዱሳን ሥራ አመራርና የሥራ አስፈጻሚ ጉባኤያት መስከረም 30 ቀን 2005 ዓ.ም.
በጋራ ባካሄዱ

በትናንትናዉ ምሽት በተካሄደዉ የአሜሪካን ምክትል ፕሬዝደንቶች ክርክር ሁለቱም ተፎካካሪዎች የየበኩላቸዉን ሃሳብ ሰንዝረዉ በእኩል ነጥብ መለያየታቸዉ ተ…

በህይወቱ ብዙ ፈተናዎችን እያለፈ ትምህርቱን ገፍቶ ከግብ የደረሰ ወጣት ነዉ። ወጣት ገዛኸኝ አባዋ ከምንም በላይ ትምህርት ለዉጥ ያመጣል ብሎ ያምናል።

የኖርዌይ የኖቤል ሽልማት ኮሚቴ በዛሬዉ ዕለት ለአዉሮጳ ኅብረት የሰላም ኖቤል ሽልማቱን ሰጥቷል። የሽላማት ኮሚቴዉ ኅብረቱ በአዉሮጳ በጠላትነት ይተያዩ በ…

ኢትዮጵያ ውስጥ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት ምክንያት የተደረገው የስልጣን ሽግግር በአንድ ድርጅት ውስጥ ቢሆንም ጥሩ መሰረት እንደተጣለ ተገ

የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶና አራት ባለስልጣናት፤ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚነት ሰሞኑን ተነስተዋል። ሚኒስትር ጁነዲንና አራቱ አመራሮች ከሥራ አስፈፃሚነታቸው እንዲነሱ የተወሰነው፤ የኦሕዴድ ሥራ አስፈጻሚ ካለፈው መስከረም 21 ቀን እስከ መስከረም 24 ቀን ባካሄደው ዓመታዊ ጉባዔ ላይ ነው። ከወራት በፊት አቶ ጁነዲን ወደ አውስትራሊያ በመምጣት ከኢህአዴግ ደጋፊዎች ጋር ለማድረግ ያሰቡት ስብሰባ ኢትዮጵያውያን […]

(ልዩ ጥንቅር- በደረጀ ሀብተወልድ – ኢሳት)
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶና አራት ባለስልጣናት፤ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ)

የፊታችን ጥቅምት 27 ቀን 2005 ዓ.ም ለሚካሄደው የዩናይትድ ስቴትስ አጠቃላይ ምርጫ የሚደረገው ፕሬዚንዳታዊ ፉክክርና ዘመቻ አካል የሆነው የዕጩዎቹ ምክትል ፕ

በቂ የትምህርት ዕድል የማያገኙ ሴት ልጆች የሚጋለጡበትን የሥቃይ ህይወት ትኩረት የሚስብ አዲስ ሪፖርት በተባበሩት መንግሥታት ድርጁቱ ዓለም አቀፍ የሴት

በእሥር ላይ የሚገኙት የሙስሊሙ ማኅበረሰብ ቅሬታ አቅራቢ ኮሚቴ አባላት ዛሬ ፍርድ ቤት ቀርበው ተጨማሪ የጊዜ ቀጠሮ ተጠየቀባቸው፡፡

የሼል ኩባንያ በኒዤር ዴልታ በተፈጠረው የአካባቢ ብክለት በደን ኻግ በሚገኘው ፍ/ቤት ተከሶ ዛሬ ቀረበ። ከሳሾቹም አራት የናይጀርያ ገበሬዎች ናቸው። በአው

ሰባት የተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎችን ያካተተው የኢትዮጵያ ፍትሕ እና ዴሞክራሲያዊ ኃይሎች ግንባር ስለሀገሪቱ ወቅታዊ ሁኔታ ከጥቂት ቀናት በፊት መግለጫ ሰ…

ባለርዕይ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሚታዩ የወጣቶች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ መንግሥት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና መንግሥታዊ

በመቶዎች የሚቆጠሩ ተገን ጠያቂዎች በሊቢያ ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው እንደሆነ አንዳንድ ስልክ ደውለው የገለፁልን ኢትዮጵያውያን አስታወቁ። «ስለኛ ተ…

በድንበር ግጭት እና በሰበቡ በተከተለው የአምስት ሰዎች ሞት የተቀሰቀሰው የቱርክና የሶርያ ውዝግብ ከትናንት ጀምሮ ሌላ መልክ ይዞዋል። የቱርክ የጦር አይ

ሰሎሞን ተሰማ ጂ.
ያ ሰው ሞተ አሉኝ፣ እንዴት ያ ሰው ይሙት?
በሕይወት ሲያስተምር፣ ለሰው ልጆች ሕይወት፣
ተቀበረ አሉኝ፣ ከቶ እንዴት ይቀበር፣
ሙት ሕያው እ

   በቅ/ሲኖዶሱ አቋም የተደሰቱት የደብሩ ካህናት፣ ምእመናንና
የሀ/ስብከቱ አስተዳደር ጉባኤ አባላት አጣሪ ኮሚቴውን ለማገዝ ዝግጁ መኾናቸውን

አዳም ሰሎሞን ወልደማርያም በኔቫዳዋ ላስ ቬጋስ ከተማ ታክሲ ነጂ ናቸው፡፡ በቅርቡ 221 ሺህ 510 የአሜሪካ ዶላር እርሣቸው የሚይዙት መኪና ውስጥ ተረስቶ አግኝተ…

ዳግላስ ባርበር እና ባለቤታቸው ክሪስቲን ባርበር ባለፈው መጋቢት ከኢትዮጵያ በጉዲፈቻ ባመጧቸው ህፃናት ላይ “ከባድ ጥቃት አድርሰዋል” ተብለው ተከስሰዋ

የጀርመን ሚኒስትሮች ካቢኔ በሃይማኖት ላይ የተመሠረተዉ ወንዶች ልጆችን የማስገረዝ ባህልና ልማድ የሚያስቀጣ አይደለም ሲል ለወላጆች የመወሰን መብታቸዉ

በቅርቡ በጀርመን ፍራንክፈርት ከተማ በተካሄደው በጀርመን የኢትዮጵያ ተማሪዎችና ምሩቃን ማሕበር ስብሰባ ላይ በኢትዮጵያ የትምህርት ዘርፍ የሚታየውን የ

ፀረ የሞቱ ቅጣት ቀን ዛሬ ለ 10ኛ ጊዜ በዓለም አቀፍ ደረጃ ታስቦ ውሏል። በያመቱ የሞቱ ቅጣት በይፋ የሚወገዝበት ይህ ዕለት ታስቦ እንዲውል ሀሳቡን እአአ በ2002…

የቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ኅልፈት ከተሰማ 50 ቀናት ሆኑት፤ አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ቃለ መሓላ ከፈፀሙ ደግሞ 18 ቀናት፡፡ እነዚህ ከሁለ

የቦሌ ክፍለ ከተማ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ሥር ከሚገኙት አሥር ክፍላተ ከተማ በቀዳሚነት ትኩረትን የሚስብ ነው፡፡

በየማነ ናግሽ
የተለያዩ ተቃዋሚ ፓርቲዎችን በአንድ ጥላ ሥር ያሰባሰበው የኢትዮጵያ ፍትሕና ዲሞክራሲ ኃይሎች ግንባር (ኢፍዴኃግ) በወቅታዊና በአገራዊ ጉዳ