የመንገድ ዲዛይን የሚሠሩ አማካሪ ድርጅቶች ወቀሳ ቀረበባቸው

•    በበጀት ዓመቱ 70 መንገዶች ለጨረታ ይቀርባሉ

በውድነህ ዘነበ

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ባለፈው ሐሙስ ከአገር ውስጥ ተቋራጮችና ከአማካሪ ድርጅቶች ጋር ባካሄደው የምክክር አውደ ጥናት ላይ የመንገድ ግንባታ ዲዛይኖችን የሚሠሩ አማካሪ ድርጅቶችን አምርሮ ወቀሰ፡፡