የባለርዕይ የወጣቶች ማህበር እና ዓላማው
ባለርዕይ የወጣቶች ማህበር በኢትዮጵያ የሚታዩ የወጣቶች ማህበራዊና ፖለቲካዊ ችግሮች መፍትሔ እንዲያገኙ መንግሥት፤ የተቃዋሚ ፓርቲዎች እና መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች የበኩላቸውን ድርሻ እንዲያበረክቱ ጠየቀ።