ውዥንብር ውስጥ

አቶ ግርማ ብሩ Girma Birruተስፋዬ ገብረአብ

ሰሞኑን ግርማ ብሩ አሜሪካ ለሚገኝ ሬድዮ ሰጠውን ቃለመጠይቅ በጥንቃቄ አዳምጬው ነበር። በርግጥ ሰውየው ስነአመንክዮአዊ ክርክር ይችልበታል። የሚጠቀምባቸው ቃላት ምርጥ ናቸው። ቢሆንም መረጃ ይደብቃል። ከእውነታው ይሸሻል።