ሰላማዊ የስልጣን ሽግግር በኢትዮጵያ VOA Amharic October 12, 2012 Tagged with addis ababa, Amharic, election, Ethiopia, Ethiopians, export, health, immigration, import/export, market, money transfer, politics, scholarship ኢትዮጵያ ውስጥ በጠቅላይ ሚኒስትር መለስ ዜናዊ ህልፈት ምክንያት የተደረገው የስልጣን ሽግግር በአንድ ድርጅት ውስጥ ቢሆንም ጥሩ መሰረት እንደተጣለ ተገለጸ። በአሁኑ ወቅት በኢህአደግ ውስጥ ህዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይም ሆነ ሌላ አካል የበላይነት ቦታ ይይዛል የሚል እምነት እንደሌለም ተጠቅሷል።