ሹመት ስጦታ አይደለም፡፡ ሸክምና ኃላፊነት ነው፡፡ ሹመት ይህን ሥራ ምራበት እንጂ ፈንጭበት፣ ጋልብበት ተብሎ የሚሰጥ አይደለም፡፡ እዚህ ቦታ ላይ ተቀምጠ

በውድነህ ዘነበ
በከፍተኛ ወጪ ተገንብቶ በቅርቡ ለትራፊክ ክፍት የተደረገው የቃሊቲ መስቀል አደባባይ የአስፓልት መንገድ መካከኛው ክፍሉ ለባቡር ሐዲድ ግን…

–    15 ሺሕ ልዩ የቁጠባ ደብተሮች ለባንኮች ተሰራጭተዋል –    ምዝገባው የፊታችን ቅዳሜ ይጀመራል ተብሏል-    የንግድ ባንክ ሠራተኞች አትመዘገቡም መባላቸ

በዮሐንስ አንበርብር
ክልሎች ከፌዴራል መንግሥት ጋር የሚጋሯቸው የተለያዩ የገቢ ዓይነቶች መከፋፈያ ቀመር ጊዜው ያለፈበትና አሁን ያለውን የዕድገት ደረጃ …

በጋዜጣው ሪፖርተሮች
በመጪው እሑድ ጥቅምት 4 ቀን 2005 ዓ.ም. ለአፍሪካ ዋንጫ ለማለፍ በአዲስ አበባ የመልስ ግጥሚያውን ከሱዳን አቻው ጋር የሚያደርገው የኢትዮ…

በዮሐንስ አንበርብር
የቀድሞውን ወታደራዊ አገዛዝ የመገርሰስ ትግል ውስጥ የተሳተፉና በአሁኑ ወቅት በመንግሥት ተቋማት ውስጥ በማገልገል ላይ የሚገኙ የቀ

•    ሥልጣን የተረከበው መንግሥት በመለስ ራዕይ ላይ እንዲሠራ አሳስበዋል
በዮሐንስ አንበርብር
የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች ሦስተኛ ዓመት …

በውድነህ ዘነበ
በተለያዩ ጊዜያት ለሥራ ወደ ጋምቤላ ክልል ገብተው በማጃንግ ዞን ጐደሬ ወረዳ የሠፈሩ ሰዎች መሬት እንደአዲስ ሊመዘገብ ነው፡፡

click here for pdfአንድ ወዳጄ ከላከልኝ መጽሐፍ ላይ ይህንን አነበብኩ፡፡ሁለት እጅግ የሚዋደዱ ጓደኛሞች ነበሩ፡፡ የትም ቦታ ሲሄዱ አይለያዩም ነበር፡፡ እንደለ

ዮጋንዳ ከብሪታኒያ ቀኝ ግዛት ነፃ የወጣችበትን 50ኛ አመት ዛሬ አያከበረች ነው። ከግማሽ ምዕተ ዓመት በኃላ በሀገሪቷ የዲሞክሪያሲው ጉዳይ ምን ይመስላል?

በዓባይ እና በተፋሰስ ወንዞች እንዲሁም ከዓባይ ወንዝ ግድብ ጋ በተያያዘ ባካባቢው ባሉ ሀገራት ውስጥ በሚታየው የፖለቲካ አቋምና አመለካከት ላይ ያተኮረ ው

የሶሪያ ጦርነትን ተከትሎ የተነሳው የስደተኞች ጎርፍ የአውሮፓ ደጃፍ ላይ ደርሷል። ለሶሪያውያን ብቻ ሳይሆን ለብዙ ሰዎች አውሮፓ የተስፋ ምድር ናት። አው

የጀርመን መራሂተ መንግስት አንጌላ ሜርክል ዛሬ በግሪክ መዲና አተንስ ባደረጉት ጉብኝት ከሀገሪቱ ጠቅላይ ሚንስትር አንቶኒስዮስ ሳማራስ ጋ ተወያዩ። ሜርክ…

መድሐኒት የሚወሰደዉ ከህመም ለመዳን እንደሚሆን ይታመናል። ተገቢዉን የሃኪም ትዕዛዝ በተከተለ አወሳሰድ ማለት ነዉ። ሰሞኑን ለህመም ማስታገሻነት የሚወ

ኤፍሬም እሸቴ
ባለፈው ዓመት በአንዱ እሑድ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያኔ አንድ የክርስትና ዝግጅት ነበር። በአካባቢያችን ከሚኖሩት ክርስቲያኖች አንዷ ልጃቸው

“አቡነ መቃርዮስ”

(ደጀ ሰላም መስከረም 28/2005 ዓ.ም፤ ኦክቶበር 8/2012; READ THIS NEWS IN PDF)፦ በሜላቢን ፕሮሞሽን ሓላ/የተ/የግ
ማኅበር የሚታተመው “መሰናዘሪያ”

“ማንበብ ምርጫ አይደለም ግዴታ ነዉ” ይላሉ የቪኦኤ የአጥቢያ ኮከብ እንግዳ አቶ አህመዲን መሃመድ ናስር።  አቶ አህመዲን ለአንድ ሃያ ዓመታት አሜሪካ ዉስ

ከትናንት በስቲያ አብዲ ፋራህ ሺርዶን በሶማሊያ አዲስ ጠቅላይ ምኒስትር ሆነው ተሹመዋል። በቅርቡ የሀገሪቷ ፕሬዚዳንት ሆኖ በተመረጡት ሐሰን ሼ መሐመድ የ

የቀድሞው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የነበሩት የኮፊ አናን አዲስ መፅሀፍ ትናንት ምሽት ተመረቀ።

በኢትዮጵያ ከተሞች ደረጃቸውን የጠበቀ የዝናብ ፍሳሽ ውሃ ማስወገጃ አሰራር ባለመኖሩ ችግሮች እየተስተዋሉ እንደሆነ ከአዲስ አበባ የደረሰን ዘገባ ያመላክ

ተቃዉሞ የበዛበት የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ምክር ቤት ምርጫ በትናንትናዉ ዕለት በመላ ሀገሪቱ መካሄዱን የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚአ…

ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

(ሙሉውን ጽሁፍ በፒ.ዲ.ኤ.ፍ ለማንበብ ይህንን ይጫኑ)

በልማድ «የስኳር በሽታ» በሚል ጥቅል ስያሜ የሚታወቀውን የሕመም ዓይነት ተከትለው የሚከሰቱ ሌሎች ሕመሞች ጨምሮ ከአድማጮች ለደረሱ ጥያቄዎች የተሰጠ ሞያ

ክንፉ አሰፋ
አንድ የሜዲያ ተቋም ስኬታማ ስለመሆኑ የሚመሰክረው የስራው ውጤት ብቻ ነው። በመገናኛ ብዙሃን ስራ ላይ የተሰማሩ ጋዜጠኞች ስራቸውን የሚገመግ

የቱኒዝያ ፕሬዚደንት ሞንሴፍ ማርዙኪ በሺዎች የሚቆጠሩ ተስፋ የቆረጡና በትናንሽ ጀልባዎች ወደ አውሮጳ ለመግባት የሚሞክሩ አፍሪቃውያን ስደተኞችን ሞት ላ

(ደጀ ሰላም፤ መስከረም 25/2004 ዓ.ም፤
ኦክቶበር 6/2012/ READ IN PDF):- በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ ማኅበረ ቅዱሳን የአሜሪካ
ማዕከል የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል በው

በጠ/ቤ/ክህነቱ ኦዲት የተረጋገጠውን
የ1.8 ሚሊዮን ብር ጉድለት ሲያጣጥሉ የቆዩት ሥ/አስኪያጁ ጉድለቱን አምነዋል፤
ሥራ አስኪያጁ ሙሰኝነትን በተቃወሙ
ሰባ

በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ የነበሩት አቶ ከፍያለው አዘዘ አሜሪካ ሄደው ሳይመለሱ መቅረታቸውን ምንጮች ገለጹ፡፡

በታምሩ ጽጌ
የሲቪል ሰርቪስ ሚኒስትሩ አቶ ጁነዲን ሳዶ ከኦሮሞ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ድርጅት (ኦሕዴድ) ሥራ አስፈጻሚነት ተነስተው በተራ አባልነት እንዲቀጥ

ኢትዮጵያችን ከአፍሪካ በቅኝ ገዥዎች ያልተገዛች አገር እየተባለች በዓለም ትታወቃለች፡፡ በጣም ጥሩ፡፡ ኢትዮጵያ ከሰማንያ በላይ ብሔር ብሔረሰቦች በሰላ

በውድነህ ዘነበ
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አርክቴክቶች በ2004 ዓ.ም. ጊዜው ያለፈበትን የማስተር ፕላን በድጋሚ በማዘጋጀት ሥራ ተጠምደዋል፡፡

ቺፍ ኢንጂነር ዓለሙ አምባዬ፣ የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተርፕራይዝ የመርከብ ዘርፍ ዋና ሥራ አስፈጻሚ
ቺፍ ኢንጂነር ዓለ

–    ቃላቸውን ሰጥተው በ10 ሺሕ ብር ዋስ ተለቀዋል –    በተርሚናል ውስጥ ያሉ ሱቆች ጨረታ ጊዜ ማለፉ እያነጋገረ ነው
በታምሩ ጽጌ
ከዓመታት በፊት ወጥቶ ከነ

•    የውጭ ባለሀብቶች ዝቅተኛ ካፒታል ሁለት መቶ ሺሕ ዶላር ሆኗል
በብርሃኑ ፈቃደ
‹‹ነፃነታችንን እ.ኤ.አ. በ1968 ነበር ያገኘነው፡፡ ያኔ ትገዛን ከነበረች

ዘንድሮ ዘጠኝ አዳዲስ መርከቦች ይገባሉ ተብሏል
በዳዊት ታዬ
የኢትዮጵያ ባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ኢንተፕራይዝ በአሁኑ ወቅት እየተገለ

በጋዜጣው ሪፖርተር
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያወጣውን የብድር ፖሊሲና  የተቆጣጣሪውን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ፖሊሲዎች በመጣስ፣ ከፍተኛ የዕዳ ጫና ላለ

‹‹የታላቁ ሩጫ ሀብት ይወረሳል መባሉ ስፖንሰሮችን አስደንግጦብናል›› አትሌት ኃይሌ ገብረ ሥላሴ
በዮሐንስ አንበርብር
የበጎ አድራጎት ድርጅቶችና ማኅበ

(ታላቅሰው ምንአለ ከአ.አበባ)
በኮሎኔል መንግሥቱ ኃይለ ማርያም ዘመን ትምህርታቸውን ተከታትለው በማዕርግ መመረቅ ከቻሉ የዐመድ አፋሿ እናት ሃገር ልጆች መ…

ከአራት ቀናት በፊት በሶርያ እና ቱርክ ድንበር ላይ የጀመረዉ ግጭት አይሎ መቀጠሉ ተነገረ። ሶርያ እንደገና አዲስ ጥቃት በመሰንዘሯ የቱርክ ወታደራዊ ሃይል …

አንድ የሜዲያ ተቋም ስኬታማ ስለመሆኑ የሚመሰክረው የስራው ውጤት ብቻ ነው። በመገናኛ ብዙሃን ሾል ላይ የተሰማሩ ጋዜጠኞች ስራቸውን የሚገመግሙት ከሚደርሳቸው በጎም ይሁን መጥፎ ምላሽ አንጻር ይሆናል። ሾለ ዋሽንግተን ዲሲው አዲስ ድምጽ ራዲዮና ሾለ ዋና አዘጋጁ አበበ በለው ተግባራት እንዲሁም እንቅፋቶች በአንዲት ገጽ ለመመስከር ያስቸግራል። የስራው ውጤትም የሚገመገመው እኛ የሚድያው ደጋፊዎች በምንሰነዝረው ሙገሳ ሳይሆን – ከተቃራኒው ጎራ […]

‹‹አበባን ተቀዳጅ››
በሔኖክ ያሬድ
አዲሱ ዘመን 2005 መስከረም አንድ ቀን ቢገባም በመደበኛው አቈጣጠር ሰኔ 26 ቀን የተጀመረው ክረምት ያበቃው ግን ትናንትና …

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ዕሁድ መስከረም 27 ቀን 2005 ዓ.ም የሚካሄደውን የእስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምርጫ በመቃወም ዓርብ መስከረም 25 ቀን 2005 ዓ.ም ከጁም…

ሞ ኢብራሂም የተሰኘዉ ተቋም ለደቡብ አፍሪቃዊዉ የፀረ አፓርታይድ ታጋይ ሊቀ ጳጳስ ዴዝሞን ቱቱ ልዩ ያለዉን ሽልማት እንደሚሰጥ አስታወቀ። ተቋሙ ሽልማቱ ሊ

የዛሬው የወጣቶች አለም ፤ በጀርመን ሀገር የህክምና ትምህርት የምታጠና እና በአሁን ሰዓት ለስራ ልምምድ በኢትዮጵያ የምትገኝ ወጣትን ያስተዋውቃል።