‹‹ሁለቱም ቡድኖች አንዳቸው ከአንዳቸው እንደሚሻሉ ለማሳየት ሲሞክሩ የእስልምናን ባህል ከግምት ውስጥ ያስገቡ አይመስለኝም››

አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል፣ የእስልምና ሃይማኖት ተመራማሪ

አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል ደራሲ፣ ጋዜጠኛና የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ ናቸው፡፡ የእስልምና ሃይማኖት ተመራማሪም ናቸው፡፡