የኢሠማኮ ምክትል ፕሬዚዳንትና ሌሎች ኃላፊዎች ታስረው በዋስ ተለቀቁ

በታምሩ ጽጌ

የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን (ኢሠማኮ) ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ ዘነበ ከበደና ሌሎች አምስት ኃላፊዎች በወንጀል ተጠርጥረው ከታሰሩ በኋላ እያንዳንዳቸው በአምስት ሺሕ ብር ዋስ መለቀቃቸው ታወቀ፡፡